የሳዳት ከማል ኡስታዝ የሆነው ኢብኑ ሙነወር ሪያዱል መውሲም ላይ የተደረገውን አለምን ያስደነገጠ ጥፍት
ለመሸፍፈን የሄደበት ጥግ እጅግ አሳፍሪ ከመሆኑም በላይ መድኸሊ በሙስሊሙ መሀከል እጅግ አደገኝ እንደሆነ ያረጋግጣል ለኢስላም ከመወገን ይልቅ ለመሀመድ ቢን ሰልማን ስራ ኡዝር ለማፈላለግ መውተርተር ነገሩን ሆድ ሲበላ አይን ያፍራል የሚለውን አባበል እንድናስታውስ ያደርጋል ።በጣም የገረመኝ እሰከ ዛሬ መጥፎ ስራን ለመከልከል ፎቶ መለጠፍ ችግሩን አያይዞ መለጠፍ አግባብ አደለም እያልን ስናወግዘው እነሱ በግልፅ የተሰራውን ወንጀል መሸፍፈን ለምን አስፈለገ ሲሉ ይሞግታሉ ለዚህም ማሳያ ተማሪው እንደሆነ የሚታወቀው ሳዳት ከማል ስህተቶችን እየለቀም ስህተቶችን ሲያሳይ መኖሩ ነው ታዲያ ኢብኑ ሙነወር ቁጥር ሁለት ብሎ ያስቀመጠው ጥፍት ለከፈለ የሚሰጥ ክሬዲት አደለ? መልሱን ለእናንተ ተውኩት ።
✍ዘ.ሐ