ስለ መጅሊስ
መጅሊስ አካታች አለመሆኑ ያስከተለውን ችግር በዝርዝር በየቤታቹ በየቲክቶኩ በየቲቪ ጣቢያው መናገር መቻል አለብን ከአሁኑ ስአት ጀምሮ።
1:-ሙንሺዶች
2:-ታዋቂ ሰውች
3:-ቲክቶከሮች
4:-ሁሉም ቲክቶክ ፌስቡክ ቲዩተር ያለው ሰው ሁሉ ይህንንም ከአሊ መስጂድ በደል እንጀምር ስለ አሊ መስጂድ መረጃ ከፈለግን ያልታበሱ እንባውች የሚለውን መፅሐፍ እናንብብ።
በተለይ ዛሬ 4:00ሁላችንም በአንድ ላይ ብንሰራ ታላቅ ለውጥ ነው ለሁሉም ይድረስ።