ንፅፅር
ብዙ የወሀብያ ንፅፅር ኡስታዞች እየሱስ አምላክ ላለመሆኑ ከሚያመጡት ማስረጃ አንዱ የዩሐንስ ወንጌል ምዕራፍ12:15 ነው ወደ ጥቅሱ እንሂድ
"እየሱስ ውርንጭላ (የአህያ ልጅ) አግኝቶ በእርሱ ተቀመጠ"
የወሀብያ ኡስታዞች ጥያቄ አምላክ እንዴት አህያ ላይ ለዛው የአህያ ልጅ ውርንጭላ ይሸከመዋል የሚል ነው? ጥያቄው ትክክል ነው። ይህ ጥያቄ አስቀድመው የጠየቁት ካልተሳሳትኩ ታላቁ አሊም አህመድ ዲዳት ናቸው እውን እየሱስ አምላክ ነው በተሰኘው ድንቅ መፀሐፍቸው ውስጥ።
ጥያቄ ለወሀብያ ኡስታዞች ነው አምላክ በአህያ መቀመጡ ለአምላክ የማይገባ ባህሪ መሆኑን ከተስማማቹ ለእናንተ ከዚህ የባስ ትልቅ ድንገታዊ ስጦታ አለኝ።
ولو قد شاء لاستقر على ظهر بعوضة فاستقلت به بقدرته ولطف ربوبيته،
.......በእርግጥ (አላህ) ቢፈልግ የትንኝ ክፍ ላይ በተደላደለ እሷም 🦟 በእሱ ችሎታና በጌትነት እዝነቱ በተሸከመችው ነበር..........
ኡስማን ሰኢድ አዳረሚ
ይህን ምን ትሉታላችሁ? ሁለት ሚዛን አላቹ? አምላክ አህያ ይሸከመዋል የሚለውን ከተቃወማቹ ከአምላክነት ባህሪ ጋር እንደማይሄድ ካመናቹ ይህ ማንም ብሎት ከማንም ተሰምቶ የማያታውቅን የአምላክ ክብር ዝቅ ሰለሚያደርገው የሰለፎችን አቂዳ ሰብስቧል ብላቹ የምትመፃደቁበት ኪታብ ውስጥ መኖሩ አታቁም?
ለማንኛውም ክርስቲያን ወገኖች ይህን ቢያቁ
እንዴት እንደምትሞግቷቸው አላውቅም? ለነገሩ ከነሱ ጋር ስትከራከሩ አሻዒራ ሆናቹ ነው።
✍ዘ.ሐ