ቁርዓንን መህር ማድረግ
ቁርአንን መህር በማድረግ ላይ ኡለማውች የተለያዩ ሀሳቦችን አንፀባርቀዋል
👉 ኢማሙ አቡ ሃኒፍ ኢማሙ ማሊክ ቁርአንን መህር ማድረግ አይችልም ብለዋል ከሻፍኢ መዝሀብ ኢማሙ ሙዘኒ ይህን ሀሳብ አንፀባርቀዋል።
👉ኢማሙ አህመድ ደግሞ ቁርአንን መህር ማድረግ ይጠላል ብለዋል
👉ኢማሙ ሻፊዒ ደግሞ ቁርአንን መህር ማድረግ ይቻላል ብለዋል
🌜በአጠቃላይ አብዛኛው ኡለማውች ቁርአንን መህር ማድረግ አይቻልም የሚለውን ሀሳብ አንፀባርቀዋል
አላሁ ተዐላ አዕለም
✍ዘ.ሐ