Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አላዋቂ ደፍር ነው ።❗️
عاصية & آسية
በሁለቱ መሀከል ከፍተኛ የትርጉም ለውጥ አለ ።
آسية
ማለት በዩናን ቋንቋ ፀሀይ የሚወጣበት ምድር ማለት ነው ለዚያም ነው የምስራቁ አለም እስያ ተብሎ የሚጠራው ።
በፍርስኛ ደግሞ የድንጋይ ወፍጮ ማለት ነው እስያ ሀጉርን ካርታ ላይ የተመለከታተ የወፍጮ ድንጋይ ቅርፅ አላት።
በአረብኛ ቆንጆ ያማረ እንደ ማለት ነው ።በታሪክ በዚህ ስም በጉልህ ከምትታወቀ ሴት ውስጥ አሲያህ ቢንቱ ሙዛሂም የፊርአውን ሚስት ትገኛለች።
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምርጦ የጀነት ሴት ሲሉ አሞካሽተዋታል አቅላቸው ከሞሉ ሴቶች ውስጥ ቆጥረዋታል።
ይህ ስም የብዙ ሙስሊም ሴቶች መጠሪያ ስም ነው ከሺ አመታት በኃላ ረምዚ መጣና ይህ ስም አይቻልም አለ እንጂ😝😝😝
በጣም ያሳቀኝ ኮንፊደንሱ ማሻ አላህ ቱቱቱቱቱ ብለናል እሱ እያወራው ያለው ስም عاصية ነው ይህ ስም በአይንና(ع) በሶድ(ص) ሲሆን ሚፃፈው ትርጉሙም አመፀኛዋ ማለት ነው በዚህ ስም የሚጠራ ሙስሊም የለም ከላይ የጠቀስነው ስም ግን በአሊፍና[ا] በሲን[س] ነው ሚፃፈው ።
ይህን የማይለይ ግለስብ ቁርአን ለመፈሰር ሲታትር ስታይ ድረድግ ከማለት ውጪ ምን ይባላል ።
#በስተመጨረሻ የምልህ ነገር ለእሷ የሰጠህውን ምክር ለራስህ አውለው ከዚህ በኃላ አረብኛ በደረሰበት ላደርስ ለራስህ ቃል ግባ።❗️
✍ዘኪ ሀምዛ