እንደ አህያ ያልሆንክ አህያ ነህ
————————————-
አሏህ ሱ:ወ በሀቂቃ ( በእማሬያዊ ትርጉሙ ) እጅ ፣ ዐይን ወዘተ አለው ነገር ግን እንደኛ እጅና ዐይን አይደለም የሚል ሰው ስታገኝ “ አንተ እንደ አህያ ያልሆንክ አህያ ነህ “ በለው ፤ ከተቆጣ ለራስህ ጊዜ ትቆጣለህ ለአሏህ ጊዜ ግን ከፍጡር ጋር ስታመሳስለው ምንም አልመሰለህም በለው
ሸይኽ አህመድ አል አዝሀሪይ
👉 ሰውየውን አህያ ካልከው በኃላ “ እንደ አህያ ያልሆንክ አህያ ነህ” ማለትህ ምንም እንደማይቀይረው ሁላ ፤ ለአሏህም ትክክለኛ እጅ ፣ ዐይን አለው ካልክ በኃላ የኛን አይመስልም ማለትህ ምንም አይቀይርም