#ቁጥር 3 ======== #አሉሼይኽ 1
============================
ስለ ዑዝር ቢል ጀህል በተመለከተ ጥሩ ተንቢሃት እና እንዲሁም የኢርጃእ ሹብሃ ስለገባባቸው በተመለከተ
👉 ሽርክ የሚሰራ ሰው ጃሂልም ቢሆን ሙሽሪክ የሚለው ስም እንደሚሰየም
ሁጃ ደረሰው አልደረሰው ተብሎ የሚባለው
👉በአኺራ ላይ ተዕዚብና
👉 በዱኒያ ላይ ሀድ ሊቆምበት ሲል እንጂ
ሙሽሪክ የሚለው ስም ሳቢት ነው ለእሱ
በሽርክ ላይ ጀህል ኡዝር ወይም ማኒዕ አይሆንም
لا عذر بالجهل في الشرك الأكبر.
من قام به الشرك فهو مشرك وترتب عليه أحكام الدنيا من أمثاله المشركين
📥فضيلة الشيخ العلامة صالح آل الشيخ حفظه الله
https://t.me/beyanoch/113