~ ቤተሰቦቻችንንና ጎሮቤታችንን እንፈልጋቸው
ከቤተሰቦቻችን እና ከጎረቤት ከልጅ እናት ከነብሰጡር ከየቲም ቤቶች ስንት አሉ ሰው አንጠይቅም ብለው እጃቸውን የሰበሰቡ በተለይ በዚህ ረመዷን ወር ማፍጠሪያ አጥተው በረሀብ የሚሰቃዩ ቤታቸውን /ጎጃቸውን ዘግተው የሚያለቅሱ! ምግብ ልብስ ባዩ ቁጥር ልባቸው የሚደሙ በርግጥ ሁኔታቸውን በቅርብ የሚያውቅላቸው ከአሏህ በቀር ማንም ያሌላቸው ብዙ ናቸው ።
ስለዚህ እኛ ስንበላ ስንጠጣ ስንለብስ ስንደሰት እነሱን የት ናቸው በምን አሉ እንበል አሏህ ባሪያውን በማገዝ ላይ ነው ባሪያው ወንድሙን በማገዝ ላይ እስከሆነ ድረስ ብለዋል መልዕክተኛው ﷺ የየቲሞችን የዘመዶቻችንን እንባ እናብስ ።
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen