Postlar filtri

የካቲትን ለወደቁትን አንሱ!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወደቁትን አንሱ የነዳያን በጎ አድራጎት ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🪪 ከምዝገባ እስከ ካርድ ኅትመት!!

የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው የካርድ ኅትመት በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!

📍አዲስ አበባ 📍በቢሾፍቱ 📍ዲላ
📍ሐዋሳ 📍ለኩ 📍ይርጋጨፌ
📍አዳማ 📍ወንጂ 📍ቡሌሆራ
📍ወላይታ ሶዶ 📍ወለንጭቲ 📍ባኮ
📍ነቀምቴ 📍ዱከም 📍አረካ
📍ይርጋለም 📍አለታ ወንዶ

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ላይ ‘’NID (Fayda) Printing’’ በሚለው ሚኒ መተግበሪያ!

🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🌟 ገንዘብዎን በፍጥነትና ቅልጥፍና ይረከቡ፤ 5% ተጨማሪ የገንዘብ ስጦታዎን ይውሰዱ!!

ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት፣ በቪዛ፣ በዌስተር ዩኒየን፣ ኦንአፍሪክ እንዲሁም በቱንስ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ከዕለታዊ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 5% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🗓 እስከ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

✨🎁 ዳራሮ የሞባይል ጥቅል!!

እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል እና አርዲ ቻትቦት ይግዙ!

👉 ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ሲገዙ 20% ቅናሽ ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር ያገኛሉ!

🗓 እስከ የካቲት 01/2017 ዓ.ም

መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

✴️ የ31ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ!

31ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በሕዝብ ፊት ወጥቷል!

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉

💁‍♂️ 32ኛው ዙር ቀጥሏል፤ በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ!

🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🎁 በቅናሽ ላይ ቅናሽ የተደረገባቸው ልዩ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ!!

✨ ከመደበኛ ጥቅሎች እስከ 25% ልዩ ቅናሽ የሚያገኙባቸውን የድምጽ እና የኢንተርኔት ጥቅሎች በዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርኃዊ አማራጮች ያገኟቸዋል፡፡

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ብቻ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

የቀድሞው የኢትዮጵያ ኢምፔሪያል የቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ መ/ቤት

አዲስ አበባ

#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

የኔ ዜማ ኮንሰርት የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ!

ቅዳሜ የካቲት 01 የተወዳጁን ዳዊት ጽጌ የሙዚቃ ድግስ ለመታደም የመግቢያ ትኬትዎን አሁኑኑ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይቁረጡ!

❇️ VIP: 2000 ብር
❇️ መደበኛ፡ 300 ብር ብቻ

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ዳዊት ጽጌ የኔ ዜማ ኮንሰርት

📍 በሐዋሳ ስቴዲየም

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

ወርኃዊ የቢል ክፍያዎን ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ!!

💡 የኤሌክትሪክ
💧 የውኃ ፍጆታ
☎️ የቴሌኮም

ወርኃዊ ቢል ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ባሉበት ሆነው በምቾት ይክፈሉ፡፡

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

19k 0 4 34 41

የኢትዮ130 19ኛ ዙር ዕድለኞች እነሆ!!
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉

እርስዎም በኢትዮ130 ጨዋታዎች ይሳተፉ፤ ዕድል ከቀናዎ ሽልማቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ነው!

🚘 4 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 6 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰 በየቀኑ የ20 ሺህ ፤ በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም
🎁 በርካታ የሞባይል ጥቅሎች!

✅ በቴሌብር ሱፐርአፕ ኢትዮ130 መተግበሪያ ወይም ለኢትዮ ፕሮሞ *130# ፣ ለኢትዮ ላኪ ስሎት *131# በመደወል ይመዝገቡ!

💡 ጥቅልና የአየርሰዓት በመግዛት፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር በመፈጸም እንዲሁም ገንዘብ በመላክና በመቀበል ተጨማሪ የጨዋታ ዕድሎችን ያግኙ፤ ይሸለሙ!

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3Y0pGzs ይጎብኙ!

#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this national competitive bid (NCB) for the procurement of 2 (two) ton electric reach truck.

For more please visit our website 👉 https://bit.ly/4jHOeHG

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

ጥርን ለካለን ብናካፍል!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር  ለካለን ብናካፍል የሕፃናት፣ አረጋዊያንና የአእምሮ ሕሙማንና መርጃ ድርጅት እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🎟 የአንድነት ፓርክ እና የወዳጅነት አደባባይ የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር!!

ወደ ፓርኮቹ ለመዝናናት ጎራ ሲሉ የመግቢያ ትኬትዎን ተጨማሪ ምቾት በሚሰጠው #ቴሌብር ይቁረጡ፡፡

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ አንድነት ፓርክ / የወዳጅነት አደባባይ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

የካቲት 07 ይጠናቀቃል፤ ፈጥነው የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ባለቤት ይሁኑ!!

💁‍♂️ የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይከናወናል፤ የመሸጫው ጊዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት የኢትዮ ቴሌኮም የቀጥታ ድርሻ ባለቤት ይሁኑ!!

🗓 እስከ የካቲት 07/2017 ዓ.ም ብቻ!

📖 የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ወደ 128 ይደውሉ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

መልካም የሥራ ሳምንት!

#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

አትሌቶች በአገር ውስጥ የውድድር ዕድል እንዲያገኙ በማድረግ እንዲሁም ክልሎችን፣ ከተማ አስተዳደሮችን፣ ክለቦችንና የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላትን በማሳተፍ የእርስ በእርስ የልምምድ ልውውጥ እንዲያደርጉ በማለም ትልቅ አገራዊ ራዕይ ይዞ በተካሄደው 42ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በስፖንሰር አድራጊነት በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!!

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
መልካም የእረፍት ቀን!

#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🎮 በትርፍ ጊዜዎ እና በእረፍት ቀንዎ በዲዝኒ ጌሞችን ዘና ይበሉ!

ዲዝኒ፣ፒክሳር እና ስታር ዋርስን ጨምሮ ከ88 በላይ አዝናኝ ጌሞችን ያካተተ!

👉 ወደ 679 ok ብለው ይላኩ፤ በአጭር መልእክት በሚደርስዎት ሊንክ ይጀምሩ!

🔗 ጌሞቹን https://dclub.et/ ላይ ያገኟቸዋል፡፡

🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው ወደ 679 ይላኩ።

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

23k 0 6 70 70

🛜 ከወር እስከ ወር ያለገደብ!!
ያልተገደበ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ!

ለመኖሪያ ቤትዎ ያስገቡ፤ ሕይዎትዎን ምቹና ቀላል ያድርጉ!

👉 ከ699 ብር ጀምሮ!
❇️ የ2 ዓመት ውል ሲወስዱ በ20% ቅናሽ ከ559 ብር ጀምሮ!

📍 አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ጎራ ይበሉ!

ለተጨማሪ https://bit.ly/49k7Lrr ይጎብኙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

19 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.