እገሌ በሞት አረፈ አይባልም!
ከአዒሻ (ረዲየላሁ አንሁ) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦
﴿قيل: يا رسولَ اللهِ ماتت فلانة واستراحتْ!
فغضبَ رسولُ اللهِ وقال:
إنما يستريحُ من غُفِرَ لهُ﴾
“የአላህ መልእክተኛ (ሰላላሁ አለይህ ወሰለም) እገሊት ሞተች አረፈች! ተባሉ። እሳቸውም ተቆጡና እንዲህ አሉ፦ ‘(ከቅጣት) ዕረፍት የሚሰጠው ለእርሱ ምህረት የተደረገለት ብቻ ነው።’”
ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 4/286