EQUIPMENT SUPPLY HEAD
Job Requirement
በሜካኒካል ምህንድስና ወይም በተዛማጅ መስኮች የባችለር ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ኖሮት/ሯት በሙያው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት እና ቢያንስ 4 ዓመት በሰፋፊና ውስብስብ የህንጻ ፕሮጀክቶች ላይ በመሳሪያዎች ጥገና፣ ስምሪትና አስተዳደር ላይ የሠራ/ች
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
How to Apply
• የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
• የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ ኬርጋ ሆቴል ፊት ለፊት)፣
• ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 872 06 22/ 011 659 05 66 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
@tezaadv