ኃጢአት አይደለም 👩❤️👨
እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሴትና ወንድን ሲፈጥር በውስጣቸው በፍቅር የታጀበ መፈላለግ እንዲኖር አድርጎ ነው የፈጠራቸው፤ ወንድ ልጅ ሴትን ልጅ እንዲፈልግ፣ እንዲያፈቅርና አብሯት እንዲኖር የእግዚአብሄር ሀሳብ ነው ሴትም ለወንድ ልጅ እንዲሁ ነገር ግን ብዙዎች ይሄን በወንድና በሴት መካከል ያለውን የፍቅር ስሜት እግዚአብሔር ያስቀመጠው ስጦታ ነው ብለው ከማመን ይልቅ የእግዚአብሔር ፍቃድ የሌለበት የሰው ልጆች ስጋዊ ስሜት ብቻ አድርገው ይቆጥሩታል እነኚ ሰዎች ብዙ ጊዜ ይህንን እንድያስቡ የሚያደርጋቸው ትናንት ላይ በሰዎች ህይወት ወይንም በራሳቸው የፍቅር ህይወት ውስጥ በሚፈፅሟቸው ስተቶች ምክንያት ነው ለምሳሌ በዝሙት መውደቅ ሊሆን ይችላል እንደዚህ አይነት ስተቶች ደግሞ እግዚአብሔር በወንድና በሴት መካከል ያስቀመጠውን የፍቅር ግንኙነት ትክክል ባልሆነ መልኩ እንዲረዱትና ሴትን ልጅ በፍቅር አለመቅረብ እንደ ትልቅ ፅድቅ እንዲያዩት ብሎም ሴት ልጅ ሲሸሹ ከዝሙት እንደሸሹ እንዲያስቡ ያደርጋቸዋል ፤ በርግጥ ሁላቹም እንደምታውቁት ከትዳር በፊት በዝሙት መውደቅ ትልቅ ኃጢአት ነው ነገር ግን በዝሙት ወይም እናንተ በፍቅር ህይወታች ውስጥ በምትሰሯቸው ስተቶች ምክንያት የእግዚአብሔር ፍቃድ የሆነውን የፍቅር ግንኙነት እንደ ኃጢአት አድርጎ ማሰብም ሆነ ሴትን ልጅ በፍቅር አለመቅረብ እንደ ፅድቅ መቁጠሩ በፍፁም ትክክል አይደለም።
የፍቅር ህይወታቹ + በቅድስና የታጀበው ቃል ኪዳናቹ = ትዳር የሚባለውን ትልቅ ተቋም ይፈጥራል።
@thedayofPentecost