አንተስ ምን ትላለህ ?
ብቻዋን ያመነዘረች ይመስል እሷን ብቻ ይዘው ባንዴ ፀጥ የሚያደርጋትን ድንጋይ እየመረጡ በየአደባባዩ ትወገ ትወገ ብለው ሞቷን ደገሱላት...... ኢየሱስም አይቶ የድርሻውን ድንጋይ እንዲጥል ፈልገው ወደ እርሱ አመጧትና አንተስ ምን ትላለህ ? ብለው ጠየቁት፤ እርሱም ድንጋይ መወርወር ሲገባው ጥቂት ቃላት ወደ ከሳሾቿ ወርውሮ በድብቅ የሰሩትን ኃጢአት በግልፅ ገለጠባቸው ከዛም ድንጋይ ተሸክመው የመጡትን ሰዎች የሰሩትን ኃጢአት አሸክሟቸው ሸኛቸው ኃጢአቷን ይዛ የመጣችውን ሴት ግን የእርሱን ፅድቅ አካፍሏት በሰላም ሂጂ አላት.... የተወደዳቹ ሰዎች ስለናንተ ህይወት እድሉ ቢያገኙ ብዙ የሚያወሩት ይኖራቸዋል... ትወገር ፣ ትሙት ፣ ትጥፍ ፣ አይለፍላት ፣ አይሳካላት ፣ ብቻ ብዙ ነገር ይላሉ ነገር ግን በእናንተ ህይወት ማንም ምንም ቢናገር መፍረድ እስካልቻለ ድረስ ምንም ማድረግ አይችልም፤ ለዚህ ነው ምን ይላሉ ሳይሆን ምን ይላል ብለን መጠበቅ የሚኖርብን።
@thedayofpentecost