አለቱን በጦር መሣሪያ‼️
የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው የጠፈር አለት ከሰማይ ወደ መሬት እየተምዘገዘገ መሆኑን ተከትሎ መሬትን ለማዳን የጦር መሳሪያ መጠቀም ሊኖርብን ይችላል:- አስትሮኖሚስቶች‼️
ይህ አለት 2024 YR4 የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሲሆን አሁን ላይ በፍጥነት ወደ መሬት አቅጣጫ እየተምዘገዘገ ነው። አለቱ በፈረንጆቹ 2032 መሬትን የመምታት እድሉ 1-6% መሆኑን የናሳ መረጃ ያሳያል።
በዚህ ስጋት የገባቸው አስትሮኖሚስቶች አለቱ መሬትን እንዳይመታ ለመከላከል ሲባል አለቱን በጦር መሳሪያ ለማፈራረስ አቅድ መያዛቸውን ከ ስካይ ኒውስ ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል።
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ በተጨማሪ መረጃ በፍጥነት ያገኛሉ።
👇👇👇🙏🙏👇👇👇👇
https://t.me/thejamalnews
#the_ጀማል