ሰበር -ዜና እሳት‼️
አዲስ አበባ ካራ ቆሬ ህዳሴ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አካባቢ በሚገኘው ቢቂላ መናፈሻ እሳት ተነስቷል። በዚህ አካባቢ በአንድ ሳምንት ልዮነት ውስጥ መሠል አደጋ ሲደርስ ይኸ ለሁለተኛ ጊዜ እንደሆነ መረጃው ደርሶናል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
https://t.me/thejamalnews