የፕሮዳክሽን እናዲጂታል ማርኬቲንግ ሱፐርቫይዘር
#super_boost_up
#business
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ዋና ሃላፊነቶች:
- የድርጅቱን አጠቃላይ እንቅስቃሴ ያቅዳል፣ ያደራጃል፣ ይመራል፣ ይቆጣጠራል
- ድርጅቱ ትርፋማ እንዲሆን የሚያስችሉ ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን ነድፎ ይሰራል
- የድርጅቱን የአጭርና የረዥም ጊዜ አላማ ከግብ ለማድረስ የድርጅቱ የሰው ሃይልና የሰው ሃይል በማቀድ፣ በማደራጀት፣ በመምራትና በመቆጣጠር ይሰራል
- LMS ፕላትፎርም የሚሆኑ ፕሮዳክሽን ስራ እንዲሰራ ያደርጋል
- አዳዲስ ተቀጣሪዎች ምልመላ፣ ስልጠናና ቅጥር ማከናወን
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #5_years
Salary: 15000.00
Deadline: March 1, 2025
How To Apply: ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ። ለበለጠ መረጃ +251908222223 ወይም +251914949494 መደወል ይችላሉ።
@hahujobs | @hahujobs_bot