የአውሮፕላን ትኬትዎን ባሉበት በቀላሉ ቆርጠው በረራዎን ያከናውኑ!
1. የጉዞ ጎ (GuzoGo) መተግበሪያን ከፕሌይ ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ፣
2. የጉዞ ጎ መተግበሪያን ከፍተው የሚሄዱበትን ቦታ እና ቀን ይምረጡ፣
3. ያለዎትን ህጋዊ የበረራ ሰነድ አይነት ይምረጡ፣
4. የሚጓዙበትን አየር መንገድ ይምረጡ፣
5. የግል መረጃዎን ያስገቡ፣
6. የበረራ ቁጥርዎን (PNR) ያግኙ፣
7. የፀሐይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን በመጠቀም የበረራ ቁጥርዎን (PNR) አስገብተው ክፍያዎን ይፈፅሙ፣
8. በአጭር የፅሑፍ መልዕክት የሚላክልዎትን የበረራ ትኬት ቁጥር ይዘው በረራዎን ያከናውኑ።
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!