የሀሞት ቀረጢት መቆጣት (acute cholecystitis)
በወቅቱ ካለታከመ ሊያመጣ የሚችላቸው ችግሮች
⚠️ የኢንፌክሽን ሰውነት ውስጥ መሰራጨት(sepsis)
⚠️ የቢሊያሪ ትቦ መቆጣት (cholangitis)
⚠️ የጉበት ህመም(Hepatitis)
⚠️ የቆሽት መቆጣት(Pancreatitis)
⚠️ የሀሞት ከረጢት መበሳት
⚠️ የቆየ የሀሞት ከረጢት መቆጣት(Chronic Cholecystitis)
⚠️አስከ ሞት ሊያደርስ ይችላል
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
telegram: https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ