ውድ የአፍሪካ ቲቪ ቤተሰቦች ታላቁ የሐገራችን አሊም ዶ/ር ሼክ አብዱሸኩር ሙሐመድ አማን አል አሩሲ በአሁኑ ሰዓት በጠና ታመው በመሊክ ፌይሰል ሆስፒታል እየታከሙ ይገኛሉ፣ ::
ከዚህ በፊት በመካው ሐረም ለረዥም አመታት ሲያስተምሩ እንዲሁም በአፍሪካ ቲቪ በኦሮምኛ ቋንቋ የተለያዩ ትምህርቶችን ሲሰጡ ቆይተዋል::
አላህ አፊያቸውን እንዲመልስላቸው መላው ሙስሊሙ ህብረተሰብ ዱዓ እንድናደርግላቸው ጥሪያችን ነው::
———
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና