የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ምክሮችና ግጥሞች


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ቶኪቻው የስልጢኛና የአማርኛ መልእክቶች በተከታታይ እንለቃለን። የወንድማችን አጅር እንዳይቋረጥ ሁላችንም ቻነሉን እና መልእክቶቹን ሼር እናድርግለት!
ግንቦት 2/2010
www.t.me/ustaztokichaw

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🎙 ኡስታዝ ኸይረዲን ረሂመሁላህ

🔖 ኒቃብ ለባሽ እህቶችን ተንከባካቡልኝ በይበልጥ ልጃገረዶችን

👍 የኡስታዝ ኸይረዲን ምክሮች ቻነል t.me/ustaztokichaw


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኡስታዝ ኸይረዲን አላህ ይማረውና በመዲና ቆይታው በስልጢኛ ያስተላለፈው ጣፋጭ መልዕክት

https://t.me/ustaztokichaw


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
.ኡስታዝ አዩብ ደርባቸው ቀጥሎም እንዲህ ይላል
ኡስታዝ ሀይረዲን ሀሰን (ረሂ..)ለነዚህ ልጆች ለዚህ መድረሳ የነበረው ነገር አብዛኞቻቹ ሎሚ-ሜዳ ላይ ያላቹ ሰዎች ወይም ሌላ ቦታ ያላቹ በዚህ ጉዳይ ላይ ያዋራቹ ሰዎች በደምብ ምታቁ ይመስለኛል

➾በጣም ሚሳሳላት የነበረ እንዲሁም በጣም ልዩ ተስፋ ያደርግባት የነበረች በድረሳ ናት
➾ ሌሎች ትላልቅ መርከዞች ላይ የሌለውን ተስፋ እና ትትኩረት ያደርግባት የነበረች መድረሳ ናት

እሱም ብዙም አግዟቸዋል እረድቷቸዋል ከጎናቸውም ሆኖ ነው ወደ አኼራ የሄደው አላህ ይዘንለት


🔖 ዳዕዋና የአረፋ ጉዞ

🎙 ኡስታዝ ኸይረዲን ረሂመሁላህ

👍 የኡስታዝ ኸይረዲን ምክሮች ቻነል
rel='nofollow'>www.t.me/ustaztokichaw


👌 ተሱስ ነፃ ውጣ 2 (ስልጢኛ)

🎤 ኡስታዝ ኸይረዲን ሐሰን

rel='nofollow'>Http://t.me/ustaztokichaw


👌 ተሱስ ነፃ ውጣ 1 (ስልጢኛ)

🎤 ኡስታዝ ኸይረዲን ሐሰን

rel='nofollow'>Http://t.me/ustaztokichaw


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኡስታዝ ኸይረዲን ሐሰን (ቶኪቻው) {ረሒመሁላህ}

ከዛሬ 7ወይም 8 አመት በፊት በመስጂዳችን ኹበይብ በተለመደው ወርሃዊ ሙሐደራ ላይ ኡስታዝ ሑሴን ዒሳን በመጠባበቅ ላይ ሳለን ኡስታዝ ኸይረዲን ቶኪቻው ተነስተው ያስተላለፉት መልዕክት ነው።

አላህ ይዘንላቸው!!!!

By ሁዳ-መልቲሚድያ



Http://t.me/ustaztokichaw


ኩኑዝ... የማንነት እነፃ
ልዩ የሙሀደራ መድረክ

هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ

ኢን ሻ አላህ እሁድ የካቲት 7/2013 ልክ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በካራ ስልጤ ሰፈር አዒሻ መስጂድ ልዩ የሙሀደራ መድረክ
ይካሄዳል።

የእምነት መከታ ለሸይጣን ጉትጎታ
በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ


እና

አሻጋሪ ፅናት
ኡስታዝ ሁሴን ዒሳ



ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@merkezuna




ኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ረሂመሁሏሁ ራህመተን ዋሲኣ
~~~~~~~~~~~~~~~~

ለትውስታ ዱአ አድረጉለት ውድ የሱና እህት ወንድሞቸ!!

By ቅድሚያ ለተውሂድ
===========
ይህን ታላቅ ወንድማችንን ካወቅኩበት ግዜ ጀምሮ ባለፉት 23 ዓመታት ውስጥ በአካል ባገኘሁት ቁጥር ወይም መልእክቱን በሰማሁት አጋጣሚ እንዲሁም ከአንዳንድ ወንድሞች ጋር ስለሱ የዳእዋ ውስጥ ተሳትፎና የአኗኗር ዘይቤ ስናወጋ እንደታዘብኩት ታላቅ የሆነ የተግባር ሰው ነበር። አላህም ወፈቀውና እየተነገረለት ባለው ሁኔታ ይህችን አለም ኖራት። በዚያም ላይ ተለያት። ረሂመሁላሁ ራህመተን ዋሲኣ።

ወንድማችን ኸይረዲንን እንደታዘብኩት…

ንግግረ አጭር
መልእክተ ሠፊ

በሉ … ስሩ ብቻ ሳይሆን
ቀድሞ ተሰላፊ

ተስፋን ሚያለመልም
ሀሳብን ገፋፊ

ቀልዱ ቁምነገሩ
ልብ ላይ አራፊ።

ነበር!

ቋንቋ ቀይሮ እንኳን
ሀሳቡ የሚገባህ

የማትቃወመው
ከልብ የሚነግርህ

በመልካም ሚታወቅ
በበጎ የሚወሳ

ለገጠሩ የሚጮህ
ምንጩን የማይረሳ

ከከተሜው የሚኖር
ለኸይር ሚያነሳሳ

እንደኔ እንዳንተ ስራ ቤቴ ሳይል
ለዳዕዋ እንደሳሳ
ገጠሩን ለማንቃት
ለኪሱ ሳይሳሳ

ይኸው ዛሬ ሄደ
የጉዞው ቀን ደርሳ
በአቋሙ እንደፀና
ተግባራዊው አንበሳ።

እርግጥ
ምሉእ ሰው ባይኖርም
ከነቢያት በቀር
ሚደነቅ ባይኖርም
በሰሃቦች ወደር
ካለው ህዝብ መሃል
ለየት ያለ ሲኖር
ቢወሳ መልካሙ
ሳይበዛ ቢነገር
ማካበድ አይሆንም
አልፎ ከመማማር።

እሱስ ከስራው ጋር ይኸው ተገናኘ
ከኛስ ሚጠበቀው በወቅቱ ተገኘ?

የሰራውን ኸይራት
አላህ ይቀበለው
ስህተቱን ግድፈቱን
ሁሉንም ይለፈው
ወንጀል ሀጢኣቱን
ይተወው ይማረው
ከቀብር ስቃይም
ከአዛብ ያርቀው
ያቺ የለፋላትን
ምኞቱን ያድርሰው
ጀነተል ፊርደውስን
ሸልሞ ያስገባው
ልጅ ቤተሰቦቹንም
ፅናትን ይስጣቸው።
ከዱንያ ሃሳብ ከኣኺራ ስጋት
እሱ ይታደጋቸው።
ተተኪ ወገንም ረዳት ያርግላቸው።

እኛም ኸይር እንሸምት

ሰበቡ ሳያልፈን
ሂሳቡን በመዝጋት

የቁም እስረኛ እንዳይሆን
ዕዳው እስኪነሳለት
የቻለ በቻለው ካሁኑ ይሩጥለት።

የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ምክሮችና ግጥሞች
Http://t.me/ustaztokichaw


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኸይረዲን... አላህ ይዘንልህ፣ ምንዳህን አብዝቶ በጀነት ይክፈልህ!!




🔖 ወሲያዬ ለስልጢ ወገኖቼ! (በስልጢኛ)

ነብዩን ﷺ የሚያስተዋውቅ መልዕክት

🎤 ኡስታዝ ኸይረዲን

👍 የኡስታዝ ኸይረዲን ምክሮች ቻነል www.t.me/ustaztokichaw


🔖 ዳዕዋና የአረፋ ጉዞ

🎙 ኡስታዝ ኸይረዲን ረሂመሁላህ

👍 የኡስታዝ ኸይረዲን ምክሮች ቻነል
www.t.me/ustaztokichaw


የኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን ምክሮችና ግጥሞች

በአላህ ፍቃድ በመኪና አደጋ ህይወቱ ያለፈው ኡስታዝ ኸይረዲን ሀሰን (ረሂመሁላህ) የስልጢኛና የአማርኛ ግጥሞችና መልእክቶችን በተከታታይ እንለቃለን። የወንድማችን አጅር እንዳይቋረጥ ሁላችንም በግል የደረሱን ምክሮች ካሉ ወደ ነሲሀ አድሚኖች በመላክ በቻናሉ እንዲሰባሰቡ እናድርግ።

ቻናሉንም ሼር እናድርግለት!
Http://t.me/ustaztokichaw




🎙 ኡስታዝ ኸይረዲን ረሂመሁላህ

🔖 ኒቃብ ለባሽ እህቶችን ተንከባካቡልኝ በይበልጥ ልጃገረዶችን

👍 የኡስታዝ ኸይረዲን ምክሮች ቻነል t.me/ustaztokichaw


🎤 ኡስታዝ ኸይረዲን በስልጢኛ

🔖 ነብዩን የሚያወድስ ግጥም

👍 የኡስታዝ ኸይረዲን ምክሮች ቻነል www.t.me/ustaztokichaw


📌 ሞት እና የታዕዚያ ህግጋት

🎤 ሸይኽ አብዱልሀሚድ (ለተሞ)

http://www.t.me/ustaztokichaw


🔖 የሞት ሙሲባ

🎙 በኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ Http://t.me/ustaztokichaw

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 004

obunachilar
Kanal statistikasi