ሼር እባካቹህ አንዲት እና ታላቋ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ከተፈለገ ሁላችንም ከዶክተር አብይጎን ልንቆም የተሳሳተ መንገድ ላይ ያሉትን ልንመክር ይገባል እባካቹ ቢያንስ እናንተ ለምታቁት ለ 5ሰው ስለ ሃገራቹ ንገሩት መፍረስ የለብንም አንድነታችን ይሻለናል ኦሮሞው ከአማራው እና ከትግሬው መለየት አይችልም ደቡቡም ከ ቤኒሻንጉል ከሶማልያ ከአፋር መለየት አይቻልም አንድ ነን አንድ ዘር በሃይማኖት በባህል በአለባበስ በፍቅር እንኑር ጥላቻን እናስወግድ