ብዙ ደጋግሜ ተናግሬያለሁ Monad ላይ ማድረግ ያለባችሁ ወሳኙ ነገር ከMonad ecosystem ጋር የምታረጉት Interaction / transaction ነው !!
ይሄ ማለት NFT Mint ስታደርጉ Swap /Bridge " ስታረጉ Memecoin Trade ስታደርጉ " Monad Ecosystem ላይ ያሉትን Test tokens " Stake Swap ስታደርጉ ነው አሪፍ የሚሆነው " ደረጃ የሚሰጣችሁ ወይም ውጤታማ የምትሆኑት 1000 Monad ስላላችሁ አይደለም " ባላችሁ Test token transaction ስታበዙ ብቻ ነው "
ዝም ብሎ በቀን 500 ወይም 1000 Transaction መኖሩ ጥቅም የለውም !! እንደ Bot ነው ምትቆጠሩት !! SO ማድረግ ያለባችሁ Monad Ecosystem ላይ ያሉትን በሙሉ በተቻለ መጠን Interaction ሊኖራችሁ ይገባል !!
NFT ገዝቶ መሸጥ ብቻ ሳይሆን Hold ማድረግም መቻሏ አለባችሁ ! የሚከብድ ነገር የለውም የተወሰኑት Interact ማድረግ ነው Swap ማድረግ ' Stake ማድረግ " Nft መግዛት/መሸጥ Hold ማድረግ " Task መስራት " Memecoin creat ማድረግ " በቃ የሚከብድ ነገር የለውም " በዝቶ ስታዩት ብዙ Mon የሚያስፈልጋችሁ እንዳይመስላችሁ "
በተቻለ መጠን በደንብ ስሩ ጥራት ያለው ነገር ስሩ ' ችላ ብላችሁ ለ 1 Nft " 10000 ጊዜ Mint አድርጋችሁ Transaction ብታደርጉ ጥቅም የለውም Bot ናችሁ ተብላችው ነው Ban ምትደረጉት !
Anyways በተቻለ መጠን ወጥራችሁ ስሩ 🙏❤️