መሰልጠን ወይስ መሠይጠን dan repost
° ሶስተኛው Crime ፊልሞች ሚሰብኩት ሱሰኝነትን ነው።ለዚህም ማሳያነት እንዲረዳን በጥም ተወዳጅነት ያተረፈውን NARCOS እንመልከት።
° ይህ ፊልም የሚያጠነጥነው በ አስራዎቹ መጨረሻ እራሱን Drug lord ብሎ በሰየመው Paublo Escbar ዙርያ ነው። ይሄን ፊልም Netflix ነው ፕሮዲውስ ያደረገው። ፊልሙ ሙሉ ለሙሉ Cocaine ስለ መጠቀም ሚሰብክ ነው።
° ፊልሙን ስናይ Pablo የገበሬ ልጅ ነበር ግን ወደ Cocaine እፅ እና መጠቀም ሲጀምር በጣም ሀብታም ሆኖ ያሳያል። መጨረሻውም ባያምርም የኖረውን ህይወት ላየ ግን እንደሱ መሆን ያስመኛል። በፊልሙ ላይ የሚታዩ ክፍሎች (Scene) የተመልካቹን ቀልብ የሚገዙት ፖሊሶችን ሳይፈራ የፈለገውን ሲያረግ ፣ የራሱ እስር ቤት አሰርቶ እንደፈለገ ሲሆን ፣ ገንዘቡን እያቃጠለ መጠጦቹን እንደ ጋዝ ሲጠቀም አያነት ያሉ በቀላሉ አያምሮአችንን ይስቡታል ምንም ድብቅ መልእክት አያስፈልገውም የቅንጦት እና የደስታ ህይወት አድርጎ ስለማያሳይ በቶሎ ይማርካል። እንደዛ ለመሆን ያስባል ማሰብ ብቻ ሳይሆን ወደ ተግባር እንዲገባ ንቃተ ህሊናችን ይወተውታል። ንደቃተ ህሊናውን ያዳበረ አይምሮ ነገሮችን ስለሚያገናዝብ ማድረግ እንደሌለበት እራሱን ያሳምናል። ንቃተ ህሊናውን እያዳበረ ያለ አይምሮ ግን እራሱን በሁለት ሀሳብ ይወጠራል።ላድርግ አላድርገግ በማለት። ንቃተ ህሊናው የወረደ አይምሮ ግን ሙሉ ለሙሉ ማድረግ እንዳለበት ያሳምናል። ንቃተ ህሊናው ከዳበረው ሰው አልያም የወረደበት ስለሚበዛ የአይምሮ አጠባ የሚካሄድበት ሰው ከ 90% በላይ ነው።
° ይህ ፊልም እንደ አነሳሳሽ (Motivational) በማለት ነው የተሰራው። ወጣቱ ላለመበት ነገር ትልቅ ደረጃ እንዲደርስ መስዋዕትነት መክፈል እንዳለበት ትምህርት እንዲሆን ነው የተሰራው። በእርግጥ Pablo Escobar ገንዘቡን ለእሳት ማቀጣጠያነት እስኪጠቀምበት ድረስ የተትረፈረፈ ሀብት እስኪኖረው ድረስ ብዙ መስዋዕትነት ከፍሏል። ሆኖም ግን በትክክለኛ እና እውነተኛ መንገድ አልነበረም ሀብቱን ያፈራው ለዛም ነው በመጨረሻው በፖሊስ ሀይል ተገሎ የሞተው። የሰው ነፍስ በማጥፋት ብዙ ገንዘብ ቢያካብትም ያደገበትን ከተማ ሲረዳ ያሳያል ቀና ልብ ኖሮት ሲረዳ እያሳየን እዛው ጎን በጎን ደግሞ የሰው ነፍስ ሲያጠፋ እናያለን ይሄ ለአይምሮ አጠባነት የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው። ፃዲቅ መስሎ ዳቢሎስ መሆን አልያም የበግ ለምድ ለብሶ ፍየል መሆን ማለት ይሄ ነው። ሰው እየረዳህም ሰው እየገደልክም መኖር ትችላለህ ብሎ ማስተማር አደገኛ ነው ሁለት ወዶ አያሆን የሚባለው። ደግሞ እኮ የሚገርመው የሰው ነፍስ ካጠፋ በኋላ ቤተክርስቲያን ሄዶ ፀልዮ ተሳልሞ ከወጣ በኋላ ድጋሚ ልላ ወንጀል ሲሰራ ሲያጭበረብር እና ሰው ሲገድል ያሳያል አስቡት ይሄን ያየ አይምሮ ምን ሊያስብ እንደሚችል።
° እኛ ከምናስበው በላይ እነሱ ብዙ እጥፍ ጥለውን ሄደዋል። እባካችሁ እንንቃ ሳይረፍድ ትውልዱን እናንቃው አሁንም ጊዜ አለን አረፈደብንም።
° በአጠቃላይ ይህ ፊልም በሱሰኝነት ውስጥ (Cocaine መጠቀም)ትልቅ ደስታ እንዳለ በደንብ አርጎ ሰብኳል።
ልብ ያለው ልብ ይበል
ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @Yotor_ab
t.me/elohe19