ፖፕ ፍራንሲስ ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ጥምረት ድጋፍ አሳይተዋል ተባለ!
የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች "ጥምረት እንዲመሰርቱ" ሊፈቀድላቸው ይገባል ብለዋል።
ፖፑ ይህንን አስተያየት የሰጡት በህይወታቸው ዙሪያ በሚያተኩረረው አንድ ጥናታዊ ፊልም ላይ መሆኑ ነው የተነገረው።
"የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ቤተሰብ የመሆን መብት አላቸውም" ሲሉ ረቡዕ ዕለት በተመረቀው ፊልም ተሰምተዋል።
"እነሱም የአምላክ ልጆች ናቸው እናም ቤተሰብ የመመስረት መብት አላቸው። ማንኛውም ሰው ቢሆን በዚህ ምክንያት ስቃይ ሊቀበልም አያስፈልግም፤ ሊጣሉም አይገባም" ብለዋል።
አክለውም " የሚጣመሩበት ህግ ሊኖር ይገባል። በዚህም ሁኔታ ህጋዊ ሽፋንም ያገኛሉ" ብለዋል። (BBC)
@tikvahethmagazine @tikvahmagbot