መሰልጠን ወይስ መሠይጠን dan repost
ከባለፈው የቀጠለ....
ከዳንስ ጭፈራው በኋላ ልጁ የወንድ ጓደኛ ይኖረዋል (Boy Friend)። ወንድነቱን እረስቶት አኳኋኑን ሁሉ እንደ ሴት ይሆናል አይኑን ይኳላል ጥፍር ቀለም ይቀባል ምናምን ነገር። የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እናቱ ስታበረታታው ይታያል። በዚህ አልበቃም ወንድ ጓደኛውን (Boy Friend) ቤተ ክርስቲያን ይዞት ሲሄድ እናቱ ስትደሰት ይታያሉ። አስቡት እንግዲ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆነች እናት ልጇ ግብረ ሰዶማዊ ሆኖ ፍቅረኛውን ይዞ ቤተ ክርስቲያን ድረስ ይዞት ሲሄድ
ሲደሰቱ ማሳየት ፊልሙን የሚያዩት አይምሮ ውሰጥ ምን ሊቀረፅ እንደሚችል። ፊልሙን የሚመለከቱ ወጣቶች እና ታዳጊ አይምሮ ውስጥ ምን ተቀረፆ ሊቀመጥ እንደሚችል ማሰብ በጣም ከባድ ነው።
አሁን ላይ ለተንሰራፋው ግብረሰዶማዊነት በአስራዎቹ መጨረሻ ላይ በቀልድ መልኩ በየፊልሞቹ ይጨመሩ የነበሩ የግብረ ሰዶም ሁኔታዎች ናቸው። ጭራሽ አሁን ደግሞ ቤተ ክርስቲያን በደስታ እንደምትቀበል አድርገው ሰርተው አቅርበዋል ከወራቶች በኋላ ምን እንደሚፈጠር ትመለከታላችሁ። በዚህ ፊልም Black Jesus (ጥቁር እየሱስ) የሚሉትን የስፖርተኛ ሰወነት ምናምን አድርገውበት በትልቁ ሰቅለውት ይታያል። ለምን ማሳየት እንደተፈለገ እንጃ።
በአጠቃላይ ኮሜዲ ፊልሞች በቀልድ እያወዙ ከባባድ መርዞችን ወደ አይምሮዋችን ያስገባሉ እኛ ቀልድ ብለን በቀላሉ የምናያቸው ነገሮች ቀስ በቀስ ይቀይሩናል።እና በተቻላችሁ አቅም ፊልም ቀንሱ እባካችሁ!!!!!
t.me/elohe19