የመልእክቱ ፍጣሜው ቀርቦል፦
ለ15 ዓመታት የጠበቀው የልኡል የንስሃ ጥሬ መልእክት ከንግዲህ ተጨማሪ ግዜ ይሰጠኛል ብለህ አትጠብቅ ወገኔ ያለችህን ግዜ ለንስሃ ተጠቀምባት!!
~~~~~~~
የጥፋት ውሃው፦ አሁን ላይ የጥፋት ውሃው( ኮሮና ቫይረስ በሽታ) ዓለምን ከግዜ ወደ ግዜ እያዳረሰ እና እያስጨነቃት ይገኛል። ነገር ግን አሁንም ዲያቢሎስ በዓለም መሪዎች ላይ ሁኖ አይዞችሁ እንቆጣጠረዋለን እያለ የውሸት ተስፋ እየሰጠ መልእክቱን ደብቆ ወደ ብርቱ የልኡል ቁጣ እና ወደ ሞት ዓለምን እየነዳ ይገኛል።ዓለም የዛሬ ሁለት ወር ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግስት ደብዳቤ ሳይውጣ ትዘል ነበር አሁን ተጨንቃለኝ ደብዳቤው ላይ እንደተገለጠው ጥፋታችሁ ደብዳቤው እጃችሁ ላይ እንደደረሰ ይጀምራል ይላልና።አሁንም ትእቢታችን ብዙ ነውና አውቃለሁ ባይነታችንም በቀላሉ አንተውም እና ቁጣው እየፈሰሰብን አንመለስም።
~~~~~~~
እንጠንቀቅ:-ከንስሃ የሚያዘናጉንን የውሸት የዲያቢሎስ ማታለያ ራሳችንን እንጠብቅ መድሃኔአለም ይህን በሽታ ለምን አመጣ ካልን ህዝብ በንስሃ እንዲመለስ ነው አስቀድሞ ስለተነገረ በመልእክቱ ።ጥፋቱ እንደ ኖህ ዘመን ወገብ ላይ ሳለ ካላመን ፣ የምናየውን ጥፋት እያየን የማናምን ከሆን፣ከዋና መድሃኒቱ ንስሃ የምንሸሽ ከሆነ ምን እላለን ልብ ይስጥ እንጅ።በሽታው ከቁጥጥር ሳይውጣ ቤት አትውጡ ሳንባል መንገድ ሳይዘጋጋ በግዜ ንስሃ እንግባ ከሌሎች ሃገራት አይተን እንማር የሚያስፈልጉንን ቀለብ እንደተነገው እናዘጋጅ እርምጃም እንውሰድ እየሰማን ዝም አንበል።
~~~~~~~
ፍርሃት፦ የማይጠቅም ፍርሃት እና የሚጠቅም ፍርሃት አለ። ፍርሃትህ ንስሃ እንድትገባ ወደ ፈጣሪ እቅፍ እድትሰበሰብ የሚያደርግ ፍርሃት ተገቢ ነው። ሁለተኛ ፍርሃት ደግሞ ለምንም የማይጠቅም ጭንቀት ብቻ እምነት የሌለበት ነው ይህም ለመዳን አይጠቅመንም ለጭንቀት ነው የሚዳርገን ነው ይህ ከእምነት ማነስ የሚመጣ ሲሆን ከዚህም ለመዳን እምነታችን እናሳድግ በፆሎት እና ቃሉን በማንበብ።ሶስተኛው ምንም ፍርሃት አለማሳየት ልብን አደንድኖ በትእቢት መቀመጥ ሲሆን ይህ እንደ ፈርኦን የሚያጠፋን ነውና፤ ብዙዎቻችን ሊያጠፋ እየዞረን ያለ ነውና እጅግ እንጠንቀቅ።
~~~~~~
ለወገኖቻችንን ፦ የእህት ወድሞቻችንን ጥፋት ሊያስጨንቀን ሊያንገበግበን ይገባል። ህዝብ እንደመልእክቱ ምን ማድረግ እዳለበት ማስረዳት አለብን ሁሉም ወገኖቻችን ልክ እንደኛው መልእክቱ እዲከታተሉ ቻናሉን እናጋራቸው ሁሉም በግዜ የተገደበ ስለሆነ በግዜ የምናደርገውን እናድርግ። ብዙዎች በዚህ ቻናል በአገኙት መልእክት ምክንያት ንስሃ ገብተዋል! ምን ተጎዱ ታዲያ? አላማውም ይህ ነውና ምን አገባኝ አንበል እህት ውድሞቻችን እንዲድኑ እንርዳቸው በፍርሃት እና በጥርጥር ተይዘናልና።ምንም ጥቅም በማይሰጠው ቻናሎች ምን ያደርጋሉ ወገኖቻችን ወደዚህ እናምጣቸው።የመጣውንም ቁጣ ቀላል አድርገን አናስበው እያየንም የማናም አንሁን።
~~~~~~~~~
ከኛም ምን ይጠበቃል፥በጣም ቀላል እኮ ነው ፦
-ከግዜው አንጣር ሁሉም እኛ ጋር እዲከታተሉ ጓደኞቻችሁን የቻናሉንም ሊንክ (share) አድርጉላቸው። አንፍራ ደፍር እንሁን ወገኖቻችን በዲያቢሎስ ትርክት ተዘናግተው ንስሃ ሳይገብ እዳይጎዙ።
-ግሩፑ ላይ add ማድረግ፤በጣም ቀላል መንገድ ነው።
-መልእክቱን በማውረድ በድምፅ እና በpdf በተጨማሪም ፕሪንት አድርጋችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁ መስጠት።
-መልእክቱን አንብበን በመረዳት በቃል ማስረዳት።
-ወደ ተግባር መቀየር ወደ ንስሃ፣ ፆም፣ ጸሎት፣ ስግደት ፣ምፅዋት ቅዱሳት መፃህፍት ማንበብ፣እግዚአብሔር የሚወዳቸውን መልካም ማሰብ እና በመልካም ስራ መሳተፍ ነው።
#Share #Share ያርጉት
መጋቢት -8-2012 ዓ.ም
@yalemberhan