" ጌታ #ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች #አትጨነቁ ።" ፊል-4:6
🙏በአለማችን ላይ ከ300,000ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎችን ያጠቃው እና ሺዎችን ለህልፈት የዳረገው የኮሮና ቫይረስ (Covid-19) በሽታን ሰምቶ የሚመልስ አምላካችን ይህን በሽታ ከምድራችን ላይ እንዲያነሳ ሁላችንም በእምነት እንጸልይ!
#Share! #ሼር!
@yedestaye_elilta ✅