?የፍቅር ጥቅስ?


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


እንኳን ወደ ፍቅር አለም በሰላም መጡ፡፡
ከኛ ምን ፈልገው ምን ያጣሉ
ሁሉ በጃችን ሁሉ በደጃችን
??የፍቅር ግጥሞች
?የፍቅር ጣፋጭ ተከታታይ ታሪኮች
?የmusic lyric
?ፍልስፍና
?ቀልዶች
ቤተስብ+ @graap
በተጨማሪም መጋበዝ የምትፈልጉት ሰው ካለ እና አስተያየታ @rahelgra + @girumneg መጫን ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ፡፡

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አርቲስት፦Eyerusalem Amde

መጠርያ፦ያመኛል

ከነገርህ ምወድልህ
ልዩ ተፈጥሮ ነፃነትህ ስወድልህ

ከነገርህ ምወድልህ
ልዩ ተፈጥሮ ነፃነትህ ስወድልህ

ዘመኔን ሰጥቼሀለው
ለፍቅርህ ተማርኬለሁ
አዎ ላንት ይህም ያንስሀል
ጎዶሎ ልቤን ሟልተሀል

የመውደዴን ብዛት አይገልፁትም ቃላት
ላንተ ልትገዛ ልቤ ምክንያት አላት
ሳላይህ መዋሉ መች ይሆንልኛል
እያነጫነጭ ሰላም ይነሳኛል

ያመኛል ያመኛል ያመኛል
አንተን ይለኛል

ያመኛል ያመኛል ያመኛል
አንተን ይለኛል

ያመኛል ያመኛል ያመኛል
አንተን ይለኛል

ከፊትሽ ፈገግታ
እንዳይርቅሽ ላፍታ
ሳቅና ጨዋታ

ከነገርህ ምወድልህ
ልዩ ተፈጥሮ ነፃነትህ ስወድልህ

ከነገርህ ምወድልህ
ልዩ ተፈጥሮ ነፃነትህ ስወድልህ

እንዳይኔ እንደው ብሌኔ
የፍቅር ብርሀኔ ለኔ
አዎ ባንተ መች ቀልድ አውቃለሁ
አልገልፅህም ይናፍቃለሁ

በጄ ባይኖረኝም ላንተ የማደርገው
ሁሌ ሰላምህን እኔ ምፈልገው
የምችለው ሁሉ ላንተ ያንስብኛል
ሲከፋህ አልወድም ህመምህ ያመኛል

ያመኛል ያመኛል ያመኛል
አንተን ይለኛል

ያመኛል ያመኛል ያመኛል
አንተን ይለኛል

ያመኛል ያመኛል ያመኛል
አንተን ይለኛል

ያመኛል ያመኛል ያመኛል
አንተን ይለኛል

ከፊትሽ ፈገግታ
እንዳይርቅሽ ላፍታ
ሳቅና ጨዋታ

ያመኛል ያመኛል ያመኛል
አንተን ይለኛል

ያመኛል ያመኛል ያመኛል
አንተን ይለኛል

ያመኛል ያመኛል ያመኛል
አንተን ይለኛል

@yefikir_menorya




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
😂😂😂😂
@yefikir_menorya




😭😭ያስለቅሳል😭😭


ተነሽ እናቴ መንጋለልሽ ምነው
በያ መልሽልኝ ዝምታሽ ለምነው
ለማን አቤት ልበል ደራሼስ ማን ነው
ያለ እናት መቅረቴ ጥፋቴስ ምንድን ነው
ገና ልጅ ነኝ ህፃን ብላቴና
አየሁ እናቴ ተገጭታ መኪና
ህይወቴን ነጠከኝ ቀኔን አጨልመህ
ደስታዬን ነሳኸኝ እናቴን ገለህ
አላስቆምህም ካሳ አልጠይቅህም
የእናቴን ደም ዋጋ ክፈል አልልህም
ብቻ አዝኛለሁ ሃዘን ተሰምቶኛል
የሰው ልጅ ጭካኔ ክፋቱ ገርሞኛል
አልተጠነቀቅክም ዋጋ አልሰጠሃትም
እንስሳ በመሆኗ እንደ ሰው አላየሃትም
ምንም እንኳን ብናንስ ባስተሳሰባችን
የምንወደውን ስናጣ አይቀር ማዘናችን
እባካችሁ ሰዎች ሃዘኔ ይግባችሁ
ጥንቃቄ አድርጉ በየመንገዳችሁ
እንግዲህ ምን ልበል ከማዘን በስተቀር
ሰው ፈረደብኝ ለብቻዬ እንድኖር
በይ እንግዲህ እናቴ አፈሩ ይቅለልሽ
መቼም አረሳሽም # ባይተዋሯ__ልጅሽ
@yefikir_menorya


😭ያስለቅሳል😭
@yefikir_menorya


#መንትዮቹ
#ክፍል_2
#እውነተኛ_ታሪክ


በዚህ ጊዜ ነበር ዛሬም ድረስ በፀፀት ጅራፍ ስገረፍ
እንድኖር ያደረገኝ ነገር የተፈጠረው ..... ጊዜው
ጥቅምት መጀመሪያ ላይ ነው አስረኛ ክፍልን ገና
መጀመራችን ነበር። በእረፍት ሰዓት እህቴን ለመጥራት
ወደ ክፍሏ አመራሁ ክፍሏ በር ላይ ደርሼ ወደ ውስጥ
ልገባ ስል ከውስጥ እየወጣ ከነበረ ልጅ ጋር ተጋጨን
ይቅርታ ጠይቆኝ አልፎኝ ሄደ እየተጣደፈ ስለነበር ልብ
ብሎም አላየኝም እኔ ግን በጣም ነበር ያየሁት ረጅም
ነው ሁሉ ነገሩ ደስ የሚል .... ልቤ ለምን እንደዛ
እንደመታ አላውቅም ብቻ የማላውቀው ስሜት ነበር
የተሰማኝ ካይኔ እስኪጠፋ ድረስ ቆሜ ካየሁት በኃላ
ወደ ውስጥ ገባሁና እህቴ ቁጭ ብላ ስትፅፍ አገኘኃት
.... ከዛን ቀን በኃላ ግን ልጁን ፍለጋ እህቴ ክፍል
መመላለሱን ተያያዝኩት ኤርሚያስ ይባላል።
ተጫዋችና ከሰው ለመግባባት ፈጣን ስለነበረ ከእህቴ
ጋር ባጭር ጊዜ ተቀራርበዋል። ከኔም ጋር
አስተዋውቃኝ እኔ እህቴ እሱ ሜሮን አይናለም
አምስታችንም ምርጥ ጓደኛሞች ሆንን በእረፍት ሰዓት
ተሰብስበን እናሳልፋለን ወደቤት ስንለቀቅ አብረን
እንሄዳለን በቃ ጥሩ ቅርበት ፈጠርን።
እኔ ግን በጣም እየወደድኩት መጣሁ እሱ መሳቅ
መጫወት እዛም እዚም ወከባ መፍጠር መዝናናት
እንጂ ለማናችንም የተለየ ስሜት አያሳየንም
አራታችንንም በእኩል መንገድ ነው የሚያየን ......ብቻ
አንዳንድ ጊዜ እህቴን ነይ ብቻችንን እንሁን እያለ
ይዟት እራቅ ብለው ይቀመጡና ያወራሉ ይሳሳቃሉ
ምን እንደሚያወራት በምን እንደሚስቁ አላውቅም ግን
ለብቻቸው ሲሆኑ በጣም እናደድ ነበር። እኔና እህቴ
ጓደኞቻችንም አስተማሪዎቻችንም
እየተመሳሰልንባቸው ስለተቸገሩ እንዲለዩን በማለት
የዩኒፎርማችንን ሸሚዝ እኔ እጀ ጉርድ እሷ ደግሞ እጀ
ሙሉ መልበስ ጀመርን የፀጉር እስታይላችንንም እሷ
ብዙ ጊዜ ሹሩባ ስለምትሰራው እኔ ደግሞ
አስይዘዋለሁ በዛ በዛ በቀላሉ ማን ትህትና ማን
ልእልና እንደሆንን መለየት ጀመሩ። ..... በዚህ መልኩ
እኔም የኤርሚ ፍቅር እየባሰብኝ ሲመጣ ፀባዬ
መቀያየር ጀመረ እቤት ውስጥ መነጫነጭ የዘውትር
ስራዬ ሆነ እናቴ ሁሉ ነገሬን ስታስተውል ልክ አልሆን
ቢላት ምን እንደሆንኩ እንድነግራት ትገፋፋኝ ጀመር
እንደነገርኳቹ እናታችን ግልፅ ሆና ስላሳደገችን
እንደጓደኛችን ነበር የምንቀርባት ብዙም ሳልጨነቅ
እነትህትና ክፍል የሚማር ኤርሚያስ የሚባል ልጅ
እንደወደድኩ ነገርኳት መጀመሪያ ትንሽ ብትደነግጥም
ወደመኝታ ክፍሏ ይዛኝ ገብታ
"ልጄ ለኔ ሁሌም ህፃን ሆናችሁ ስለምትታዩኝ ነው
የደነገጥኩት እንጂ አሁን እድሜያቹ መሆኑን
አላጣውም አሁን ላይ ትምህርታቹን ብቻ ጠንክራቹ
ብትማሩልኝ ደስ ይለኝ ነበር ሆኖም ግን ፍቅር
ባልፈለጉት ጊዜ አሽሽተው በፈለጉት ጊዜ
የሚያመጡት ነገር አይደለም። ለመሆኑ ልጁ ላንቺ
ምን አይነት ስሜት አለው?" ብላ ጠየቀችኝ እኔም
ምንም የተለየ ስሜት እንደሌለውና እንደውም ከኔ
በላይ ትህትናን እንደሚቀርባት ብቻቸውን ሆነው
እንደሚያወሩ ነገርኳት። እናቴ ብዙ ከመከረችኝ በኃላ
ለጊዜው የእህቴን ስሜት እስከምናውቅ ድረስ ምንም
ነገር ለእህቴ እንዳንነግራት ተነጋገርን።
ምናልባት እህቴስ ወዳው ቢሆን?
በዚህ መልኩ ትምህርታችንን እየቀጠልን እያለ ግማሽ
ሴሚስተር ተጠናቆ ሁለኛ ሴሚስተር ከመጀመሩ በፊት
የ15 ቀን እረፍት ተሰቶን ትምህርት ሲዘጋ እኛም
እየተሰነባበትን ወደየቤታችን ስንበተን ኤርሚያስ ቻዎ
ብሎን ከሄደ በኃላ ራቅ ብሎ ትህትናን ጠርቷት
የተጠቀለለ ወረቀት ሰጣትና ጉንጯ ላይ ስሟት
እየሮጠ ሄደ። የሳማትን ጉንጯን በስስት በእጇ
እያሻሸች በፈገግታ ወደኔ መጣች
"የምን ወረቀት ነው የሰጠሽ?" አልኳት አይኔን
አፍጥጫ"
[..........ይቀጥላል........]
@yefikir_menorya
@girumneg


መንትዮቹ ክፍል 1
#እውነተኛ_ታሪክ
እኔ ልእልና እባላለሁ እህቴ ደግሞ ትህትና ትባላለች
መንታ ነን የተወለድነው # ዝዋይ የምትባል ከተማ
ውስጥ ነው። ወላጆቻችን በጣም የሚዋደዱ ቢሆንም
እናታችን ባንድ ቀን ሁለት ወንድሞቿንና ወላጆቿን
በድንገተኛ አደጋ በማጣቷ የትነሽ ብሎ የሚፈልጋት
ዘመድ ስለሌላት የአባታችን ቤተሰቦች በማለት አባታችን
እንዳያገባት ቢከለክሉትም እሱ ግን ከልቡ ይወዳት
ስለነበር ከቤተሰቡ ተጣልቶ ከሷጋር መኖር ጀመረ
እኛም ተወልድን አባትታችን እኔን # ልእልና እህቴን
# ትህትና አለን እናታችን እኔን ሉሌ እህቴን ትሁት
እያለች ትጠራን ነበር። ህይወት በዚህ መልኩ
አልቀጠለም። ገና 2 አመት እንኳን ሳይሞላን
የአባትነት ፍቅሩንና ጠረኑን ሳንጠግበው አባታችንን
ሞት ነጠቀን።
በፊትም ለአይናቸው ይጠሏት የነበሩት የአባታችን
ቤተሰቦች እናቴ ሀዘኗን እንኳን በቅጡ ሳትቋቋም አንቺ
ነሽ ልጃችንን የገደልሽው እያሉ መቆሚያ መቀመጫ
አሳጧት። እናቴም በዚህ ተማራ እንኖርበት የነበረውን
የቤተሰቦቿን ሰፊ መኖሪያ ቤት እንዲሁም ከከተማ
ወጣ ብሎ የሚገኘውን የቤተሰቦቿን መሬት ሁሉ ሽጣ
ጓዟን ጭና እኛን ይዛ አዲስ አበባ ገባች። ለጊዜው
ቤት ተከራይታ የሚሸጥ መኖሪያ ቤት አፈላልጋ ውጪ
ሀገር ሊሄዱ እቤት የሚሸጡ ሰዎች አግኝታ ከነሱ ላይ
ሰፊ ጊቢ ያለው አሁን የምንኖርበትን ቤት ገዝታ ኑሮ
ጀመርን።
እናቴ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ተስፋ መቁረጥ
የሚባል ነገር አታውቅም። በቀራት ገንዘብ ደግሞ
አራት የሚሆኑ ሰርቪስ ክፍሎችን ጊቢውስጥ
አሰራች። ለኛም እኛን የምትጠብቅ ሰራተኛ ቀጥራልን
እሷ ስራ ማፈላለግ ጀመረች ብዙም ሳትቆይ
ኢትዮ_ቴሌ ውስጥ ኦፕሬተርነት ተቀጠረች።
የሰራቻቸውን ሰርቪሶችም አከራይታ ስለነበር ጥሩ ገቢ
አላት እኛም እያደግን መጣን ትምህርት ቤት ገባን።
እኔና እህቴ በጣም ከመመሳሰላችን የተነሳ እንኳን
የውጪ ሰው የገዛ እናታችን እንኳን የቷ ልእልና የቷ
ትህትና እንደሆንን እንምታታባት ነበር። ደግሞም አንድ
አይነት ልብስ አንድ አይነት ጫማ አንድ አይነት የፀጉር
እስታይ ስላለን ማንም አይለየንም ነበር። እህቴ
ጓደኛዬም ጭምር ናት እሷም እኔም የሴት ጓደኛ
የለንም ተያይዘን ትምህርት እንሄዳለን ተያይዘን
ወደቤት እንገባለን ክፍላችንም አንድ ላይ ነው
የምንቀመጠውም ጎን ለጎን ነው። በትምህርታችንም
በጣም ጎበዝ ተማሪዎች ነበርን ከክፍል ወደ ክፍል
ስንሸጋገር ክፍል ብንለያይ እንኳን ሁለታችንም
ስለምናለቅስ እናታችን አስተማሪዎቹን ለምና አንድ
ላይ ታስደርገን ነበር። እናታችን ከእናትነትም በላይ
እንደጓደኛችን ነበር የምናያት ከሷ የምንደብቀው
ሚስጥር የለንም። ቢከፋንም ብንደሰትም ቢያመንም
ሁሉ ነገራችን እናታችን ብቻ ናት። እሷም ያለኛ ማንም
የላትምና ፍቅራችን በቃላት የሚገለፅ አልነበረም።
እንዲ እንዲ እያልን ሀይስኩል ደረስን ዘጠነኛ ክፍል
ላይ ግን ከእህቴ ጋር ክፍል ተለያየን አንድ ላይ
እንዲያረጉን ብንጠይቅም አይሆንም ተባልን። እኛም
ምንም ማድረግ ስለማንችል በእረፍት ሰዓት አብረን
እየሆንን መማር ቀጠልን ሁለታችንም ኮስታሮች
ስለነበርን ማንም ደፍሮ አይቀርበንም ነበር። ወደ
አስረኛ ክፍል ከተሸጋገርን በኃላ ግን ከተማሪዎች ጋር
እየተግባባን መጣን እኔም እህቴም አንድ አንድ የሴት
ጓደኞች ከየክፍላችን ያዝን የኔ ጓደኛ ሜሮን ትባላለች
የእህቴ ጓደኛ ደግሞ አይናለም ትባላለች። በእረፍት
ሰዓት አንድ ላይ እየተሰበሰብን ደስ የሚል ጊዜ
እናሳልፋለን።
በዚህ ጊዜ ነበር ዛሬም ድረስ በፀፀት ጅራፍ ስገረፍ
እንድኖር ያደረገኝ ነገር የተፈጠረው..............
|__________ይቀጥላል............
@yefikir_menorya
@girumneg


#መንትዮቹ
#ክፍል_1
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ_አሪፍ_ተከታታይ_ታሪክ
@yefikir_menorya
@girumneg


ቤቲ እና የፍቅር ሕይወቷ
ከዚህ በላይ መቀጠል ስለማንችል አቁመነዋል ግን በቤቲ ፋንታ መንትዮቹ የሚል እውነተኛ ተከታታይ ታሪክ ይዜላችሁ መጣሁ፡፡
@yefikir_menorya


#ቤዛ
#ክፍል_7



ወይኔኔኔ ጉዴ አቃታለው # elu ናት። ከነሳምሪ ክፍል ውስጥ ናት። ደግሞ
ከሳምሪ ጋር ይግባባሉ።ናቲ ግን አሁንም ቀጠለ,,,,,እኔ ደንግጫለው። ቀስ
ብሎ
በጆሮየ ወደውጭ እንውጣ አለኝ እኔም ከዛ ቦታ ቶሎ መገላገል ስለፈለኩ
እሽ
አልኩት። ከሲኒማ ቤቱ ከወጣን በኋላ ከጎን ወደነበረው መታጠቢያ ሄድን።
እኔ
ሀሳቤ ያለው አሁን ሳምሪ ከሰማች ምን ትለኛለች የሚለው ላይ ነበር።
ይሄን
እያሰብኩ የሴቶች መታጠቢያ ክፍል ገባው። ነገር ግን አንድ ነገር
አላስተዋልኩም ነበር። ናቲ ከሴቶች መታጠቢያ ቤት ተከትሎኝ ገብቷል።
ልክ
እንዳየውት እንዴ ናቲ አልኩ "ሹሹሹሹሹ" አለ ጣቱን ከንፈሩ ላይ አድርጎ።
እኔም
ዝም አልኩ። ቀስ እያለ ወደኔ መጠጋት ጀመረ።
ልክ እኔጋ ሲደርስ ቆመ። አተነፋፈሴ ሲጨምር ለራሴ ይታወቀኛል። አይን
ለአይን
ተያየን። ወደኔ ቀስ ብሎ መጠጋት ጀመረ። ከንፈሬን ሊስመኝ እንደሆነ
ስለገባኝ
አይኔን ጨፍኘ ጠጋ አልኩ። ከንፈራችን በስሱ ሲገናኝ ታወቀኝ። አሁን
መሳሳም
ጀምረናል። እኔን እየገፋኝ ግድግዳ ጋር አስገደፈኝ። እሱ እኔን እየሳመኝ
እጆቹ ግን
አያርፉም ነበር። በመጀመሪያ ወገቤን አቅፎኝ ነበር ስንሳሳም የነበረው።
እየቆየ
ግን ወደታች አውርዶ ያሻሽኝ ጀመር። እጆቹን አንስቸ አዛ አካባቢ
እንዳይነካኝ
አረኩ። ከንፈሬን መሳም ትቶ አንገቴ ስር እየሳመኝ ነው። የት እንዳለን
እራሱ እኔ
እረስቸዋለው። አይኔን ጨፍኘ ስሜት ውስጥ ነኝ። አሁን ናቲ የኔንም ስሜት
ሲያይ
እጆቹን ከእምብረቴ አካባቢ ጀምሮ እያሻሸ ወደላይ ወጣ። ጡቶቸን
ማሻሸትና
መደባበስ ጀምሮ ነገር ገን ወዲያው ወደታች ወረደ። እጆቹን በminiskirt
በላይ
በኩል ፓንቴ ውስጥ አስገብቶ ሊነካካኝ ሞከረ።
ወዲያው ነበር ያስቆምኩት በትንሹ ከገፋውት በኋላ "ናቲ ከዚህ በላይ
መሄድ
የለብንም እንደዚ አይነት ነገር ለዚያውም እንደዚህ አይነት ቦታ አይሆንም"
አልኩት እሱም ምንም አላስቸገረኝም። እሽ የኔ ቆንጆ ብሎ ተቃቅፈን
ወጣን።ግቢ
ገብተን ከሴቶች ዶርም ድረስ ከሸኘኝ በኋላ ጉንጨን ስሞኝ ተለያየን። ደስ
ነበር
ያለኝ። በሚቀጥለው ቀን ካፌ ቁርስ ከሳምሪ ጋር በልተን ወደየክፍላችን
ተለያየን። ከክላስ ስወጣ እነ ሳምሪና ጓደኞቿ ከኛ ክፍል ራቅ ብለው
ነበሩ።
elum ነበረች። ሰላም ልበላቸው ብየ ወደነሱ ሄድኩ ልክ እዛ እንደደረስኩ
ሳምሪየ ደናዋልሽልኝ ብየ ሰፍ ብየ ጉንጭዋን ልስም ስል ባላሰብኩት
ሁኔታ
በጥፊ አጮለችኝ። በጣም ነበር የደነገጥኩት። እዛ የነበሩት ሴቶች እና
በዛ
እያለፉ የነበሩት ወንዶች ስላዩን አፈርኩ። ግን ኦኔም ዝም አላልኩ። ከሷ
እጥፍ
በሚበልጥ ጥፊ መልሸ አጮልኳት,,,
.
.
ይቀጥላል

@yefikir_menorya


ቤዛ ክፍል ሰባት እነሆ ብለናል
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ተከታታይ ታሪክ ከፍቅር ጥቅስ

@yefikir_menorya


አዲስና አሰገራሚ ግሩፕ Voice ብቻ የሚወራበት አስገራሚ ግሩፕ ይቃላቀሉትታላቁ




#ዳጊ_ሀናዚ
#እንታረቅ

ባንቺ ውስጥ ያየሁት ሶስት አራት ነገር አለኝ ሰሞኑን ተግባራዊ ስታረጊያችው
ዳሞ ያ ድንቅ ሀያል ፍቅር አለኝ ጥፋትሽ ምን ቢበዛ የማልሰለቸው
በዚህ አለም አሳምረሽኛል
ብቁ አርገሽ ዳግም ዉልደሽኛል
ሳይኖረኝ ደርሰሽልኛል
በፍቅርሽ ተውሰሽኛል
ግን ዛሬ
የውስጥሽ ፍላጎትና ድርጊቴ ተለያይተዋል
በቃላት መግባባትና መታረቅ ይሻለናል
የውስጤ ፍላጎትና ሀሳብሽ ተለያይተዋል
በጸባይ መስማማትና በፍቅር መኖር ይሻላል

እየው ኪያማን ይቅርታ
እየው ኪያማን እንታረቅ
እየው ኪያማን ይቅርታ
እየው ኪያማን እንታረቅ

ባንቺ ውስጥ ያየሁት ሶስት አራት ነገር አለኝ ሰሞኑን ተግባራዊ ስታረጊያችው
ዳሞ ያ ድንቅ ሀያል ፍቅር አለኝ ክፋትሽ ምን ቢበዛ የማልሰለቸው
በዚህ አለም ሰለተዋደድን
ሳናውቀው ፍቅር ፀንስናል
በማርያም ስም እንዳንለያይ በደጆ ተማምለናል
ግን ዛሬ
የውስጥሽ ፍላጎትና ድርጊቴ ተለያይተዋል
በቃላት መግባባትና መታረቅ ይሻለናል
የውስጤ ፍላጎትና ሀሳብሽ ተለያይተዋል
በጸባይ መስማማትና በፍቅር መኖር ይሻላል
እየው ኪያማን ይቅርታ
እየው ኪያማን እንታረቅ(x6)
#ይቅርታ....
#እንታረቅ...
እየው ኪያማን ይቅርታ
እየው ኪያማን እንታረቅ
እናቴ ትሙት አንደኛ ነው ከልብ ተመችቶኛል፡፡

ዳጊ
@yefikir_menorya


#Dagim_Adane

#እንታረቅ

@yefikir_menorya




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

830

obunachilar
Kanal statistikasi