Postlar filtri


EXO DISK ቤት dan repost
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8


EXO DISK ቤት dan repost
🇨🇦 በነፃ ወደ ውጪ ሀገር በመሄድ መማር መኖር የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ

https://t.me/+L9Q5yivfduxiZTM8


የኛ profile

💖Good morning❤
​ህይወት🌦

እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም…

ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ…

…አረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል…
… አልተውህም ያለህ ይተውሀል…
… የመረከው ይረግምሀል…
… ያሳከው ያስለቅስሀል…
… ወዳጄ ያለከው ጠላትህን ይሆናል…


እናም… ተመስገን ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለፈጣሪ ተወው።

💖አይደል እንዴ❤
❤ውብ ቀን 📚

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


የኛ profile

ሳቅ ሲበዛ የሐዘንን ያህል እንምባ ያስፈስሳል፤መቀመጥ ሲበዛ የመስራትን ያህል ያደክማል፤ደግነት ሲበዛም እንዲሁ የክፋትን ያህል ይጎዳል እንጂ አይጠቅምም።
.
.
.
ሁሉን ነገር በመጠን ከያዙት ግን እንኳንስ መልካሙ ክፋውም ይጠቅማል ።


#ከበደ ሚካኤል

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


የኛ profile

ግንኙነታችን የትም እንደማይደርስ አውቅ ነበር ሲጀመር ምንም ሊኖር አይገባም ነበር ቅርርባችን ያጋጣሚ ጉዳይ ቢሆንም ልክ እንዳልሆንኩ እያወቅኩ ወድጄሃለው

ሰው የሚወደውን አይመርጥም ፍቅር ምርጫ አደለም ይባልም አደል

አንዳንድ ግዜ  የተቻለንን ጥንቃቄ ጥረት ብናደርግም እንኳን ነገሮች መስመር ይስታሉ ከቁጥጥራችን ውጪ ይሆናሉ

በመካከላችን ያለው እርቀት ከማይሎች በላይ ቢሆንም እንኳን በቅርበት አብረኸኝ እንዳለህ ይሰማኝ ነበር

ጓደኝነታችን የጨለማ ቀኖቼን አብርቷል ድንቅ ጓደኛና የሳቄ ምክንያት ነበርክ

ስለራሴ ብዙ አስተምረኸኛል እኔ ነኝ ብዬ ከማስበው ፍፁም የተለየ ማንነት እንዳለኝ አስተውያለሁ

የፈጠርናቸው ትዝታዎች የተጋራነውን ሳቅና ልባችንን የሞላውን ፍቅር  የምትረሳ አይመስለኝም አንዳንዴ እንደጓደኛሞች እንግባባ እንቀልድ እንስቅ እንጫወት ነበር አንዳንዴ እንደፍቅረኛሞች የፍቅር ቃላትን እንለዋወጥ እንደባልናሚስት እንጨቃጨቅ እንጣላ  ነበር

የምፈልገውን ካንተ እንደማላገኝ ትክክለኛው ምርጫ እና ሰው እንዳልሆንክ አውቅ ነበር አንተ አልዋሸኸኝም አላታለልከኝም እኔ ነኝ እራሴን የዋሸሁት እና የሌለ ነገር ያሳመንኩት
ይሄን ማለት ልቤን ቢሰብረውም እንኳን እውነታውን መጋፈጥ አለብኝ
እንደወደድከኝ ቅንጣት ታህል ጥርጣሬ የለኝም ሲጀመር እኔን አለመውደድ አትችልም እንድትወደኝ የሚገባኝን ያህል በምፈልገው መንገድ የምፈልገውን ያህል ግን አልወደድከኝም

የተካፈልነው ሚስጥራዊ ድብቅ ውብ የፍቅር ታሪካችን በስሜታዊነት የተሞላ መቼም እውን የማይሆን ምናባዊ አለም ነው

እውነታን የምጋፈጥበት ግዜው አሁን ይመስለኛል

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


የኛ profile

ከወደድከው ሰው ልብ ውስጥ ሃዘንን ማስወገድ ካልቻልክ አብረኸው እዘን
ሀዘን የሚጠፋው አፍቃሪ ልቦች ሲጋሩት ነው።

ካህሊል ጂብራን


🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


አንድ ድንቅ ቪዲዮ እያየሁኝ ነበር

👇🏾

🔵የቪዲዮው ጭብጥ ደስተኛ ያለመሆናችን / ደስታ ለማጣታችን ሰበብ እኛው ራሳችን ነን የሚል ነው - ይህንን የምናደርገው አውቀን አይደለም

ከንግግሩ ጀምሮ እርጋታ ፊቱን የሞላው ሰውዬ 10 ምክንያቶችን ይጠቅሳል

👇🏾

ትክክል ለመሆን መጋጋጥ - ይህ አካባቢያችን ያሉ ሰዎችን ስህተት እንደሆኑ እንዲሰማቸው ያደርገናል

.

ሰዎች እንዲረዱን መፈለግ እና ማስገደድ - ይህንን ስናደርግ ሌሎችን የመረዳት ዝንባሌያችን ዝቅተኛ ይሆናል

.

በሰዎች ለመወደድ መፈለግ እና መታተር - ሰዎች እንዲወዱን መገፋፋት: መጣር እና ማስገደድ ሰዎች በእውነተኛው መልኩ እንዳይወዱን ያደርጋል

መፍትሄው - ራስን መውደድ

.

ለውድቀታችን እና ለስህተታችን ሌሎችን መውቀስ -ጣት መቀሰር እና ራስን ከተጠያቂነት ማሸሽ

መፍትሄው - ራስን ተመልክቶ: ጉድለትን ተቀብሎ ማሻሻል

.

ብዙ መፈለግ: ብዙ መመኘት - አልጠግብ ባይነት :አመስጋኝ አለ መሆን

.

የሆነ ቀን ላይ አደርገዋለሁኝ ብሎ በምኞት እና በይደር መኖር : ይሄ ሲሞላልኝ ደስተኛ እሆናለሁ ብሎ መመኘት

.

ሌሎች ሰዎችን ለመቀየር መውተርተር: ሰዎች እኛ እንደምንፈልገው እንዲሆኑልን መመኘት

.

ባለፈ ነገር "እንዲህ ሊሆን አይገባም" ብሎ መቆጨት

.

ህይወታችንን ለመቆጣጠር መሞከር እና ፍጹማዊ ለመሆን መጣር

.

ደስታን በግድ ለማግኘት መፈለግ :ከውስጥ ያልመነጨ ደስታን ለማግኘት መጣር

❤️🙌🏼

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


`` አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!``

            ―ኢቫን ቶርጌኔ

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


Bruce lee የተባለው ታዋቂው የሆሊውድ አክተር በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር..

"የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም..
.
የምትለብሠው ልብስ የሚያሞቀውም ሆነ የሚያበርደው አንተኑ እንጂ የሚያይህን አይደለም...
የምትበላው ምግብ የሚጣፍጠው ወይም የሚመረው አንተን እንጂ ሌላውን አይደለም።

እናም አንድን ነገር ለታይታ ማድረግ ሞኞች የፈለሠፉት የመከበር ሙከራ መሆኑን ተረድተህ" በቀጥተኛው መንገድ ለመጓዝ ሞክር...❤


🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


"ከ20 ሰአታት መብሰልሰል የ20 ደቂቃ ተግባር" እንዲሉ

👇🏾

* አነበዋለሁ ስትል የነበረውን መጽሃፍ; Read that book

* በጠዋት ተነስቼ እሰራዋለሁ ያልከው ስፖርት; Go for it

* እጀምረዋለሁ ያልከው ህልምህ ;today is the day

* ሊበላህ የደረሰው ብቸኝነት ;Go and meet people

* ደክሞኛል የምትለው ውስጥህ ;Get some rest

👇🏾

Now or Never 🤷🏾
ኑር !!

❤️🙌🏼


🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


አንድ ሰውዬ በውኃ ጉድጓድ አጠገብ ተቀምጣ ወደነበረች አንዲት ሴት ቀርቦ እንዲህ ሲል ጠየቃት፦“የሴቶች ብልህነት ምንድን ነው?”

እሷም ይህንን ስትሰማ ከጉድጓዱ አጠገብ በመቆም የሰፈሯ ሰዎች እንዲሰሟት ጮክ ብላ ማልቀስ ጀመረች።

ሰውዬው በመደናገጥ፡- “ፈርተሽኝ ነው? ለምን ፈራሽኝ እኔ እኮ ምንም ላደርግሽ አይደለም!።”

እሷም፡- “የመንደሩ ሰዎች እንደሚመጡ ስላወቅክ እንጂ ልትጎዳኝና ልትገድለኝ ነበር”

ሰውዬውም፦ “አንቺን ለመጉዳት ወደዚህ አልመጣሁም ነገር ግን ብልህነትሽን አይቻለሁና ጠየቅኩሽ። እና ካንቺ ጋር ለመነጋገር ያለኝ ፍላጎት ከመጥፎ እምነት የመነጨ አይደለም ምክንያቱም ቆንጆ ሴት ነሽ”

ልጅቷ የሰውዬውን ንግግር ስትሰማ። ከጉርጓዱ አጠገብ የነበረውን የውሃ ባልዲ በማንሳት በራሷ ላይ አፈሰሰችው። ሰውዬው በልጅቷ ተግባር ተደንቆ ጠየቃት፡-“ለምንድነው ይህን ያደረግሽው?” ንግግሩን ሳይጨርስ ጩኸቱን የሰሙት የመንደሩ ሰዎች በአጠገባቸው ተሰበሰቡ።

ልጅቷም የፈጠነ፡- “ጉርጓድ ውስጥ ወድቄ ነበር እና ይህ ሰውዬ ነው ያዳነኝ” አለቻቸው። ሰዎቹም በደሰታ እንደጀግና አመስግነው ሸለሙት።

ከሄዱ በኋላ ጠየቃት፦“ከተግባርሽ በስተጀርባ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?”

እሷም መለሰች፦ “ሴቶች እንደዚህ ናቸው። ከጎዳሃት ትገድልሃለች!፤ ብታስደስታት ግን የበለጠ ደስ ታሰኝሃለች

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


"ነይ ብለህ ነይ ብለህ "

አለማመኔን በዝግታ አሽቀንጥረህ ጥለህ ፣ ቁጥብነቴን ካባረርከው በኋላ ፣ በየወሬዎቼ ፣ በየህልሞቼ ፣ እንቅስቄሴ ውስጥ ተሰንቅረህ ከገባህ በኋላ ወዴት ሄድክ ??

ከለመድኩህ ፣ ካንተ ጋ ማርጀት ከሻትኩ በኋላ ፣ ሁሉ  ነገርህን  ሁሉ ነገሬ ከተቀበለ በኋላ ፣ የመጣሁበትን የምሄድበትን መንገድ ካሳየሁህ በኋላ ።

ጓደኛህ ፣ አማካሪዬ ፣ ውሎዬ
ከሆንክ በኋላ  የት እየሄድክ ነው ?! 

አልገባህም መሰል ልቤ ላይ እንዴት እንደተንጋለልክ ፣ አይኔ ፣ ጆሮዬ ፣ ቀልቤ ፣ ደመነፍሴ ለአንተ እንደሚያደላ

ለእኔ መቀበል እንደመተው ቀላል ይሆንልኝ መስሎህ ይሆን ?

ቶሎ ቶሎ ማፍቀር ፣ መቅረብ ፣ ማመን ፣ መርሳት  እንደማይሆንልኝ ታውቅ የለ ?!

   ተው አትጨክንብኝ... ታውቀኝ'የለ?
      
 

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


* የሚገርመው በዚህች ምድር ላይ  ለራሱ ብሎ የሚኖር አንድም ነገር የለም፤

* ወንዝ የራሱን ዉሃ አይጠጣም፣
* ባህር የራሱን ዓሳ አይበላም፣
* አትክልት የራሱን ፍሬ አይመገብም፣
* ፀሐይ የራሷን ሙቀት አትሞቅም፣
* ጨረቃ ለራሷ ብላ አትደምቅም፣
* አበባ ለራሱ  ሲል አትፈካም፣
* ፍየል በግቷ የያዘችዉን ወተት አትጠጣም፣

- ነገሮች አንዱ ለሌላኛው እገዛ ነው የተፈጠሩት፣
- አንዱ ሌላው የጎደለዉን ለመሙላት ነው የተገኙት፣
- እኛም አንዳችን ለሌላኛችን እንኑር፣
- አንበላላ፣ አንጠፋፋ፣ እንተጋገዝ፣

* ሀሳብ የገባዉን - አዳምጠው፣
* ያማከረህን - መላ ስጠው፣
* ይቅርታ የጠየቀህን - እለፈው፣
* ቸገረኝ ያለህን - እርዳው፣

በዙርያችን ያለ ነገሮች ሁሉ ይጠፉና በመጨረሻም የሚቀረው የሠራነው መልካም ሥራ ብቻ ነው፡፡

* መልካምነት ዕድሜው ረጅም ነው፣
* መልካምነትም መልሶ ይከፍላል፣

ሰዉን በመጥቀም ይበልጥ የምንጠቀመው እኛ መሆናችንን እንወቅ፣

ፈጣሪያችን ከሰዎች ሁሉ መርጦ ችግረኛን ወደኛ የሚልከው ሊጠቅመን እንጂ ሊጎዳን አይደለም፡፡
⛵️⛵️⛵️

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


"ማንም ሰዉ ማድረግ እንደማትችል ቢነግርህ እንዳትቀበል፤እኔም ብሆን!!!!።ህልም ይኑርህ፣ህልምህንም ልትጠብቀዉ ይገባል።ሰዎች እነሱ ማድረግ ሲከብዳቸዉ፣አንተንም ማድረግ እንደማትችል ይነግሩሀል።እንዲኖርህ የምትፈልገዉን ነገር አለ!!!!? ሂደ አገኘዉ!!!!።"
             
          ዊል ሰሚዝ
ድንቅ ፊልም....ድንቅ ንግግር ...ከ'(pursuit of happyness)' ፊልም የተወሰደ


🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


EXO DISK ቤት dan repost
⚠️ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ ⚠️

🔵ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ በፎልደር እናሳድጋለን።🔵

በአዲስ አሰራር የመጣሁ ሲሆን ከነገ ጀምሮ በ ሶስት ፎልደር የምሰራ ይሆናል፤ የሚሆነውም ።

ከ 1K እስከ 5K አንድ ፎልደር
ከ 5K እስከ 10K አንድ ፎልደር
ከ 10K እስከ 20K አንድ ፎልደር
ከ 30K እስከ 500K አንድ ፎልደር

ከ 1K እስከ 500K Subscribers ቻናል ካላችሁ አናግሩኝ ።

በተጨማሪም VIEW እና REQUEST ማሰራት ለምትፈልጉም እሰራለሁ


Inbox  📥 @waverboy ✈️
Inbox  📥 @waverboy ✈️

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️


እኔ የማገባዉ ወንድ የመክና በር እየከፈተ .....ከወያላ መዉለዷን ሰማሁ😂

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


ጌታ ሆይ እኔ ለዝች ሀገር አልጠቅምምና አሜሪካ ውሰደኝ 🙏

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


እንደማፈቅርሽ ካልተረዳሽ ጉረኛ ሁነሽ ሳይሆን አለመታደልሽ ነዉ 😒

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


በሙዴ በኖርኩ ዱርዬ ተባልኩኝ 😳

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯


አሁንስ አንቺን..........ችግር የለዉማ 🥺

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
     ●●✨@yegna_pp ✨●●
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.