#ልብ_በል...👇
♡ የሆነ ሰዉ መልእክት ልከህለት ካልመለሰልህ ለምን አልመለሰልኝም ብለህ ሌላ አተካራ ዉስጥ አትግባ፡፡ በግድ የሆነ ጓደኝነትና የፍቅር ግንኙነት የትም አይደርስም።
⇨ ለነገሮች ትንተና አትስጥ፡፡ አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ ሰአት ብቻ እንጂ ስለእያንዳንዱ ነገር ገለፃ የምታደርግ ከሆነ እራስህን ታደክማለህ
ሰዎችን መቼም ቢሆን ለመለወጥ አትነሳ፡፡ ማንም ቢሆን ላንተ ብሎ እራሱን አይቀይርም፡፡ ሲጋራ የሚያጨስን ሰዉ 'አታጭስ' ስላልከዉ ማጨሱን አያቆምም ይልቅስ ለምን ማጨስ እንደማያስፈልገዉ የሚረዳበትን ፍንጭ አሳየዉ...እምቢ ካለ አፈግፍግ
⇨ ከራስህና ከሚቀርቡህ ሰዎች ምረጥ ብትባል እራስህን ምረጥ፡፡ ይሄ እራስ ወዳድ መሆን ሳይሆን በከባዱ የህይወትህ ሰአት የራስ ማንነትህ ከሌሎቹ በተለየ መንገድ እንዴት እንዳሳለፈ ያዉቀዋል
⇨ አንተ ጋር ብቻ ያለ ፍቅር ከምትወደዉ ሰዉ ዉስጥ ከሌለ እራስህን እያጎሳቆልክ ነዉና አሁኑኑ አቁም
የመጥፎ ባህሪ ድግግሞሽ የህይወት መርዝ ነዉ
ለማንም ቢሆን እራስህን ግልጥልጥ አድርገህ አታሳይ ምክንያቱም 90 ፐርሰንት የሚሆነዉ ሰዉ ማንነትህን እስከጥጉ ካወቀ በደካማዉ ጎንህ መጫወት ይጀምራል
⇨ ሰዎች እንደሚወዱህ ቢነግሩህና ጥሩ ለመሆን ብትሞክርም አንተ ላይ መፍረዳቸዉን አያቆሙም
🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
✨ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!✨
●●✨@yegna_pp ✨●●