😍 የኔ ፍቅር 😍


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Kitoblar


የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️ የ ናፍቆት ጥቅሶች
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔 ለተሰበሩ ልቦች
ለ Tg Profile 🖼️
ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት ቻናል!😊
ለማንኛውም አስታየት! @Mejinuni

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ😍😘!
''ምርጡን ለናንተ''

@yenafiker1




ታመንኩ ለሱ ብዬ
ካምላኬ ቀጥዬ
ተከተልኩት እርኩን የኔን ነገር ጥዬ
አነገስኩት እሱን እራሴን ገድዬ😔💔💔

ግና ምን ያደርጋል ለካስ እኔ የማላውቀው
በሱ ልብ ላይ ሌላ ንግስት አለው
ከልቤ ታምኜ ከልቤ ባፈቅረው
እብድ ናት ተባልኩኝ እራሴን ሳላውቀው
                ይታይ እንግዲህ
ገሎት የጣለውን አንዷን የመኖሬን ፅናት
እብድ ናት ተባልኩኝ በማፍቀሬ ምክንያት
❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹


https://t.me/sadstorye





9k 0 18 6 66


12.3k 0 15 35 123

🥺ከፍቶኛል🥺 dan repost
ካንቺጋማ
አብረን በላን  አብረን ጠጣን
አብረን ገባን  አብረን ወጣን

ካንቺጋማ
ተደባደብን  ተቃቀፍን
አንዴ ዳበስ   አንዴ እፍን
አንዴ ቦረሽ  አንዴ ምጥጥ
አንዴ ፈገግ  አንዴ ፍጥጥ

ካንቺጋማ
ተለያየን  ተራራቅን
ተኮራረፍን  ተታረቅን
ተፋቀርን  ተዋደድን
ጅራፍ ፈታን  ሳር ገመድን
እንደ አዲስ ተኮራረፈን
እንደገና ልንታረቅ
አንቺ ከኔ ስታነቢ
እኔ ካንቺ ስነፋረቅ
ተለያይተን ላይሆንልን
አብረን ሆነን ላንስማማ
ስንታደል ሁሉን ባንዴ
ከዛን ሁሉን ስንቀማ


ካንቺጋማ 
ብርሃን ላይ ስንቴ አበራን
ጠሃዩዋ ላይ አንፀባረቅን
ጨረቃ ላይ መንገድ ሰራን

ልታጎርሺኝ ስትዘረጊ
ስትመልሺ ልጎርስ ስል
ተደብቄሽ ስታነቢ
አይንሽ እሳት እስኪመስል
አንዴ አብረን ስንጨፍር
አንዴ አብረን ስንመለኩስ
በፀሎት ጧፍ እንደችቦ
ደማቅ ፍቅር ስንለኩስ
ስንመፀውት ከሰው ዘርፈን
እኔ እና አንቺ አብረን ሆነን
አንዴ ፊቱ ስንፀድቅ
አንዴ ደግሞ ስንኮነን

ተኳረፍን  ተታረቅን
ተፋቀርን ካንቺጋማ
ተለያይተን ላይሆንልን
አብረን ሆነን ላንስማማ
ሁሉም ጣዕም አጣጣምነው
ተጋራነው ሁሉን ስልጣን
ዳግም መሬት ልንለጠፍ
ከጠፈር ላይ እየወጣን

ካንቺጋማ😍....
https://t.me/sadstorye



14.9k 0 10 36 119


14k 0 10 12 83


13.2k 0 35 94 137

🥀እረፈት አጣሁና ያንችን ፍቅር በመራቤ ባየሽው ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ🥹


🥀ያ....😍 የሚያምረው ጊዚአት....😞

#አይኔ ላይ ነው...
ይድረስ ልቤላይ ለነገሰችው😍





24.8k 0 11 24 184




25.8k 0 21 18 201




27.2k 0 20 20 202




20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.