...ስስማት ጉንጮቿ ከንፈሬ ላይ እንደ ለምለም እንጀራ ናቸው ... ካንገቷ ስር ከሙቀቷ ጋር ስጋዬን አሸታለው... ቤቴ እዝያ ነው ... ጣራዬ እቅፏ ውስጥ ነው ... ማረፊያ መደቤ ደረቷ ላይ ነው... የምለብሰው መዳፏን ነው ... የምበላው እንደማር የሆነ ምርቃቷን ነው... ይህንን ግን ነግሬያት አላውቅም...
|ዘካሪያስ|
°•.• @yenie_kal •.•°
@yenie_kal
○○○○○○○
|ዘካሪያስ|
°•.• @yenie_kal •.•°
@yenie_kal
○○○○○○○