✍የኢትዮጵያ ልጆች
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እማማ ተራቁታ እርቃኗን ቢያገኟት
ያብራኳ ክፍዮች ልጆች አዘኑላት
አዝነውም አልቀሩ.....
መልኳ የጠፋውን ኢትዮጵያን ሊያስውቧት
ነጠላ አሰርተው ገላዋን ሊያለብሷት
ጥጡን አስፈልቅቀው - ነድፈው አስፈትለው
ተደክሞ ሊሸመን - ጥበብ አስመርጠው
ሸማኔ ፍለጋ ሲሹ ሲያስፈልጉ
በየሸንተረሩ በየጉራንጉሩ
ሰዎቹ ተገኙ - ጥጡን ወዲያ ጥለው ነገር እያደሩ::
መልካም ቀን!!!ለሁላቹም
#Like and #share
@E5683
@Yesakal
@Yesakal
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እማማ ተራቁታ እርቃኗን ቢያገኟት
ያብራኳ ክፍዮች ልጆች አዘኑላት
አዝነውም አልቀሩ.....
መልኳ የጠፋውን ኢትዮጵያን ሊያስውቧት
ነጠላ አሰርተው ገላዋን ሊያለብሷት
ጥጡን አስፈልቅቀው - ነድፈው አስፈትለው
ተደክሞ ሊሸመን - ጥበብ አስመርጠው
ሸማኔ ፍለጋ ሲሹ ሲያስፈልጉ
በየሸንተረሩ በየጉራንጉሩ
ሰዎቹ ተገኙ - ጥጡን ወዲያ ጥለው ነገር እያደሩ::
መልካም ቀን!!!ለሁላቹም
#Like and #share
@E5683
@Yesakal
@Yesakal