ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
እንደምን ሰነበታችሁ!
#የሳምንቱ_ውድ_ንግግር
እንካችሁ ብያለው
📝📝📝
#አስተውል
#ፍቅር_ራሱን_እንጂ_ሌላ ምንም አይሰጥም፡፡ ከራሱ እንጂ ከሌላ ምንም አይቀበልም፡፡
#እርስ_በርስ_ተፍቀሩ እንጂ የፍቅር ሰንሰለት አታብጁ::
#ልባችሁን ስጡ እንጂ የሌላን ልብ አትያዙ::
#አስተውል
#አንዳድዴ የእኔ የምትለው እቃ በቀላሉ ከእጅህ ሲጠፋ አትቆጭ ምክንያቱም ያእቃ ማንም ሰው በቀላሉ ሊያገኘው ይችላል
#ርካሽ ነው::
#ዛሬ_በመዋሸትህ_ጥቂት_ጥቅሞች ልታገኝ ትችላለህ ነገር ግን ነገ ባለመታመንህ ቡዙ ነገሮችን ታጣለህ፡፡
@E5683
መልካም ምሽት
#Like_and_share የሚባል ነገር አለ::አትከፍሉበት👍
Join as👇👇
@Yesakal
@yesakal