#ውዶች_እንደምን_አደራችሁ
እስቲ ይህችን 👇👇👇👇
#አንተ_የመርከብህ_አዛዥ_ነህ_መርከብህን_በምትፈልገው_አቅጣጫ_መዘወር_እንደምትችል_ስታምን ከራስህ የነጠቅኸውን ሀይል በመመለስ ከህይወትህ ጣፍጭ ህብስት ልትቋደስ ትጀምራለህ፡፡ ሀይልህም በራስህ ላይ ባለህ እምነትና በራስህ በምትነግራቸው አበረታች ቃላቶች ይጠነክራል፡፡ #ማድረግ_እችላለሁ_ብለህ_የምታምነውን_ማድረግ_አይሳንህም ምንም እንኳን እምነትህ ብቻውን በቂ ባይሆንም ማድረግ እንደማትችል ስታምን ደግሞ ለማድረግ ፍፁም አቅመ ቢስ ትሆናለህ፡፡
(ከስድስተኛው ስሜት መፅሐፍ የተወሰደ)
@E5683
Join👇👇👇👇👇
@yesakal
@Yesakal