🤙ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏
#አንድ_የእምነት_ሰው_ፀጉሩን_ሊስተካከል_ወደ_አንድ_ፀጉር_አስተካካይ_ቤት_ይሔዳል_እናም_በመሀል_ጫወታ_ይጀምራል
°
#ፀጉር_አስተካካይ : 'ታውቃለህ ፈጣሪ የለም !'
°
#ተስተካካይ: በመገረም 'እንዴት' ?
°
#አስተካካይ: 'አይታይህም'?
°
#ተስተካካይ : 'ምኑ'?
°
#አስተካካይ :'እንዴ ፈጣሪ ቢኖር እኮ ይሄ ሁሉ ጦርነት ፣ረሀብ ፣ችግር ፣ስርአት አልበኝነት አይኖርም ነበር ስለዚህ ፈጣሪ አንዴ ፈጥሮን ትቶን ሔዷል ወይ ሞቷል' ።
°
#ተስተካካይ : 'ታውቃለህ ፀጉር አስተካካይ የሚባል የለም'
°
#አስተካካይ : (ግራ በመጋባትና እንዲሁም በመገረም) 'እንዴት'?
°
#ተስተካካይ :'ፀጉር አስተካካይ ቢኖርማ ፀጉሩ የጎፈረ ፂሙ የተንዠረገገ ሰው አይኖርም ነበር' ።
°
#አስተካካይ :'እነዚህ ሰዎች እኮ ወደ ፀጉር
አስተካካይ አለመምጣታቸው ነው እንጂ ቢመጡማ ኖሮ አንድም ፀጉሩ የተንዠረገገ እና የተንጨበረረ ፀጉር አታይም ነበር'
°
#ተስተካካይ :'ትክክል ብለሀል በአለማችን ያለው ችግርም ይኸው ነው ሰው ከፈጣሪው ስለራቀ ነው እንጂ ፈጣሪ ስለሌለ አይደለም'።
፨ for any comment @E5683
#መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@Yesakal
@yesakal