❤️ሰዎች ልብህን ሊሰብሩት ሊያስከፉህ ሊያስቀይሙህ ይችላሉ፤ ታግሰህ ካለፍካቸው ፍቅር ገብቶሀል ማለት ነው። ፍቅር የገባውሰው ይቅር ይላል እንጂ እድሉን ሲያገኝ አይበቀልም፤ ከተበቀለ ደግሞ መቼም ሰላም አይሰማውም።
ወዳጄ በፍቅር ካላመንክ ትለፋለህ የትም አትደርስም! ታገኛለህ አትረካም! ትዘራለህ አታጭድም! ብታጭድም አንተ አትበላውም! ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል!
ለበለጠ ➤ @hebre_muslim
@hebre_muslim
ወዳጄ በፍቅር ካላመንክ ትለፋለህ የትም አትደርስም! ታገኛለህ አትረካም! ትዘራለህ አታጭድም! ብታጭድም አንተ አትበላውም! ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል!
ለበለጠ ➤ @hebre_muslim
@hebre_muslim