♡ እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታል ♡
መረጥኮት እያለ አምላክ እንደገና
በሷ አዛውንቱ ሲባረኩ እያየ
እንዴት ማማለዶን ክብሯን ትክዳለህ
ድሆችን እንጀራ ያጠግባል በእሷ
ምድርም ታበራለች በፀጋ ታድሳ
የካህናት ሞገስ የደህንነት ልብስ
በእመቤታችን ነው ሁሉ ሚታደስ
ቅዱሳን በድንግል ደስተኛ ናቸው
ድንቅ ስለሆነ የእግዚአብሔር ምርጫ
የዳዊት ቀን ሆነ እየሱስ ክርስቶስ
ከድንግል ተወልዶ ወገኑን ሊቀድስ
መዝሙር
ሊቀ-መዘምራን ይልማ ሀይሉ
👉 @z_mezmur
እግዚአብሔርን ጽዮንን መርጧታል ለክብሩይቺ ለዘላለም ማደሪያ ናትና
ማደርያው እንድትሆን መኖሪያ ሐገሩ
እንዲ ካደረገ ከወደደ እሱ
ምን ያደርጋል ማመፅ /አምላክን መክሰሱ/2/
መረጥኮት እያለ አምላክ እንደገና
በሷ አዛውንቱ ሲባረኩ እያየ
እንዴት ማማለዶን ክብሯን ትክዳለህ
አዝ
ድሆችን እንጀራ ያጠግባል በእሷ
ምድርም ታበራለች በፀጋ ታድሳ
የካህናት ሞገስ የደህንነት ልብስ
በእመቤታችን ነው ሁሉ ሚታደስ
አዝ
ቅዱሳን በድንግል ደስተኛ ናቸው
ድንቅ ስለሆነ የእግዚአብሔር ምርጫ
የዳዊት ቀን ሆነ እየሱስ ክርስቶስ
ከድንግል ተወልዶ ወገኑን ሊቀድስ
መዝሙር
ሊቀ-መዘምራን ይልማ ሀይሉ
👉 @z_mezmur