قُلْ هَٰذِهِۦ سَبِيلِىٓ أَدْعُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا۠ وَمَنِ ٱتَّبَعَنِى ۖ وَسُبْحَٰنَ ٱللَّهِ وَمَآ أَنَا۠ مِنَ ٱلْمُشْرِكِينَ
«ይህች መንገዴ ናት፡፡ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡
ዩሱፍ 1