قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው።
ይ ቀ ላ ቀ ሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
አስተያየትና እርማት ካላችሁ 👇
@Abu_Hibetillah_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🎓ትንሺ ምክር ቢጤ ለሙስሊሟ እህቴ


🎯ጀግና ታታሪ ፡ጓበዝ፡ እዉቀት ፈላጊ ጧሊበልኢልም መሆን ከፈለግሺ


👉ኢህላስ አስተካክይ አላማሺ የአላህን ወደታ ፍለጋ ብቻ ይሁን
👉የምትማሪዉን ትምህርት በፍቅር ዉደጅዉ

👉እቅልፍ ፡ቴክስት ፡ምግብ ፡ቀንሺ

👉ሙራጂአ አብዢ

👉ወጀል ራቂ ፡ሀሜት ፡ወሬማመላለስ ከአጅነብይ ጋር ጭዉዉት አታብዢ

👉ስልቹ ደካማ አትሁኝ

👉ነሻጣ ይኑርሺ

👉በእዉቀት የበላይሺን አልፈዉሺ. የሄዱትን ተመልከች

👉ዝንጉ አትሁኝ

👉ብልጥ ሁኝ

👉ቅድሚያ የቱን ማስቀደም እዳለብሺ እወቂ

👉አላማሺ አሊም ለመሆን ሳይሆን አላህን በእዉቀት ለመገዛት ይሁን

👉ያወቅሺዉን ይብዛም ይነስም ተግባራዉይ አድርጊ

👉ከቢደአ ባለቤቶች እዉቀት ከመዉሠድ ተቆጠቢ

👉ክርክር ራቂ

👉ስህተትሺን ለማስተካከል ፍቃደኛ ሁኒ

👉ትናንሺ ኩራትን አስወግጅ

👉ያላወቅሺዉን ለመጠየቅ አትፍሪ

👉ገና ሳትሞክሪ አይገባኝም አልችልም አትበይ እስከ መጨረሻዉ ታገይ

👉ያወቅሺዉን አሳዉቂ

👉አዋቂ ነኝ ከሚል ስሜት ራቂ

👉ገዘብሺን ከምትጠብቂዉ በላይ እዉቀትሺን ጠብቂዉ

👉ለእዉቀት ባለቤቶች ክብር ይኑርሺ

👉በሚደርሡብሺ. መከራ ታገሺ

👉ዱአ አብዢ


👉ፃናት ይኑርሺ እሁኔታወች ጋር አትቀያየሪ

👉ጊዜሺን በአግባቡ ተጠቀምበት

👉ጓደኛሺን ምረጭ ወደኸይር የምትገፉፉሺ ትሁን

👉ረጋበይ ችኩል አትሁኝ

👉ያገኘሺዉን የተፃፉዉን   ሁሉ አታብቢ አታዳምጭ  ከየትነዉ የመጣዉ ምጩ ምድነዉ ብለሺ ጠይቂ

👉ፎቶ ከመነሳት ከማሳት በፕሮፓይልም ይሁን በሚድያ ከመልቀቅ ተቆጠቢ

👉ከሚደያ ፈተና ራስሺን ጠብቂ

👉ሀዘን ደስታሺን ዉሎ አዳርሺን በአጠቃላይ ማንነትሺን በፕሮፓይል ለመግለፃ አትሞክሪ

👉ሷላትሺን በወቅቱ  ሡናንጨምረሺ  ስገጅ

👉አደብ እና ሀያ ይኑርሺ በተጨማሪ ጥብቅና ዉድ ሁኝ የትም የምትገኝ ርካሺ አትሁኝ

👉ቶሎ በማግባት ተሠተሪ

👉አቅምሺ በቻለ ልክ ወዷችን በአካሄድሺ በአነጋገርሺ ከመፈተን ተቆጠቢ

👉ደግና ቅን አሳቢ ሁኒ

👉ግትር ደረቅ አትሁኝ

👉ኢባዳ፡ዚክር፡ ቲላዋ አብዢ

👉ለተወራዉ ሁላ መልስ ለመስጠት አትሞክሪ የማይመለከትሺን እለፊዉ።።።

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

773 0 30 1 19

ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

ክፍል  08

የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል


ክፍል ①
قصيدة ليس الغريب
- ለይሰል_ጘሪቡ
- የኢማም ዐሊይ ብኑል ሑሰይን
- በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ
= t.me/Sle_qelbachn1


🛑 የሙሀደራ ሰዉ !!

🎙Usetaz muhammed sirage

=
http://t.me/Muhammedsirage


ውስጤ ሰላም ያጣው
የዱኒያ ፈተና የበዛብኝ
ሪዝቄ የጠበብኝ ከሰዎች መግባባት
ያልቻልኩት

ምናልባት ከአላህ ርቄ ስለሆነ ነው ብለን
እናስብ ወደ አላህም እንጠጋ ያኔ ሁሉም ነገር
ሰላም ይሆናል ✅


ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

ክፍል  07

የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል


ጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የዳዕዋና የቂርዓት ማዕከል {Official Channel } dan repost
ጃዕፈር ኢብኑ አቡ ጧሊብ የቂርዓትና የዳዕዋ ማዕከል ቁጥር ① የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም ከትላንትና ማታ ጀምሮ በለጋንቦ ወረዳ በአቃስታ ከተማ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ሲያካሂድ ቆይቷል ፕሮግራሞቹ እስከ እሁድ ድረስ ይቆያሉ ኢን ሻ አላህ
ዛሬ የጁማዓ ኹጥባ በሶስት መስጂዶች አድርገዋል ።
እነሆ የኮርስ ፕሮግራምም ስለተዘጋጀ  በአቃስታ ከተማ ዙሪያ ያላችሁ ወንድሞች ፕሮግራሙ ላይ ተሳተፉ‼
ኮርሱን የሚሰጡት መሻይኾችና የሚሰጡት ኪታቦች

1⃣ ኑሩ ተውሂድ ወዙሉማቱ ሽርክ
በሸይኽ ሙሀመድ ገ(غ)ዛል
2⃣ ኡሱሉ ሱና ዒንደና
በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ

እንድሁም በመሀልና በተለያዩ መስጂዶች ላይ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን ዳዕዋ ያደርጋሉ።
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቦታ:– አቃስታ ከተማ በመስጂደል ጃሚዕ

የቴሌግራም ግሩፕ ጆይን ብላችሁ አድ ማድረግን አትርሱ

https://t.me/yedesse_selfyochi_group
የቴሌግራም ቻናል

http://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel/10


🔖 የወንጀል ገፀታዎች

🎙Usetaz muhammed sirage

=
http://t.me/Muhammedsirage


⭐️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም ✔️

በእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች

➊አቡ ሂበቲላህ ✅
     ርዕስ : የኢልም ትሩፋቶች
❷ ኑረድን አል ዐረቢ ✅
     ርዕስ : ዘረኝነት በኢስላም
❸አቡ አይመን ✅
     ርዕስ : በመልካም ነገር ላይ  መሽቀዳደም

ቀንና ስአት⏰
ቅዳሜ ከምሽቱ 3:30 በኢትዮ
                      9:30 በሳኡዲ
                      10:30 በዱባይ
የሚተላለፍበት ግሩፕ ✅
https://t.me/+B0y42PzCTF1lYzdk


ታላቁ ቀን የሒሳብ ቀን ... ስራህን የመገናኛው ቀን !

ከደርስ የተቆረጠ አጭር መልእክት


https://t.me/Muhammedsirage


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ወደ አቀስታ ገጠር ውስጥ የተላኩ መፅሀፎች


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ወደ ሀርቡ ከተማ የተላኩ መፅሀፎች


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ወደ ለሜ ገጠር ውስጥ የተላኩ መፅሀፎች


ስለ ቴሌግራም 🫣😮😕😕😄😓
ጥቅም በሰፊው ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/5

🔤🔤🔤 business (online )
        ስራ  ለምትሰሩ የቴሌግራም
😮😕😕😄😓 ጥቅም  ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/7

ቴሌግራም አካወንታችሁ
😮😕😕😄😓
ለማስደረግ ለምትፈልጉ


t.me/abdu_tech_1/13
t.me/abdu_tech_1/13




yesuna medirsa menihaji selefiya channel dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
¤ምርጥ ቲላዋ ተጋበዙልኝ

•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/LetusfearAllah/6993


ከ ቀደምቶች ንግግር🔊 dan repost
~የትኛውም ዳዒ፣ ታዋቂ፣ አዋቂ(?) የምትሉት ሰው ለሚወዳቸው ሰዎችና እጅግ ለቀረባቸው ሰዎች ካልሆነ በቀር የማይገልጣቸው ቀሽም ባህሪዎች ይኖሩታል። በአደባባይ በቃላቱ፣ በንግግሩ፣ በፅሁፉ መልካም መልካሙን የሚያስታውስ ሁሉ የግላችሁ ብታደርጉት ልባችሁን ደስተኛ የሚያደርገው አይምሰላችሁ። ሰው የሚመስለውን ብቻ ሳይሆን የማይመስለውንም ይመስላል።
ግዴለሽም መልካም ብለሽ ካሰብሸው ሰው ላይ የሚገጥሙሽን ቀሽም ባህሪዎች ለመረዳት ሞክሪ። ግዴለህም ከጠበቅካት ውጪ  የማትገምተው ባህሪ ይኖራታልና ስትገልጠው አትሸበር፣ ሰው ነች። ልብ በሉ ሰው በወደደው በኩል ለመሰበር  እጅጉን ቅርብ ነው። ሰው በሚወደው በኩል እራሱን የሚጠብቅበት ድንበር ልል ነው። ሰው በሚወደው በኩል ጥንካሬው ሊከዳው እጅጉን ቅርብ ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan




ተደጋጋሚ ኀጢአት ቅጣት አለው።

~ ትለምደውና ልብህ ላይ ይደፈደፋል።
~ መልካምና መጥፎ ይደበላለቅብሃል።
~ ሸርና ኸይር መለየት ይሳንሃል።
~ የዒባዳን ጣእም ይነሳሃል።
~ የዚክርን ጥፍጥና ታጣለህ።
~ ሶላት ቢያልፍህ ግድ አይኖርህም።
~ ጀማዓ መኖሩን ጭራሽ ትዘነጋለህ።
~ ሱብሒ ይረፍድብሃል።
~ ቁርአንን ጨርሶውኑ የት እንዳለ ትረሳለህ።
~ ድሮ ኀጢአት ነው ብለህ ታስበው የነበረ ዛሬ ጽድቅ መስሎ ከታየህ በርግጥም ሃርድ ዉስጥ ነው።
=t.me/Sle_qelbachn1


አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

መትን ከሽፉ ሹቡሀት!!

ክፍል  ➈

የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19836

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.