💬 👉 በተጠናከረ ግንብ ባትገነባ ና እንደ ነገሩ በሸራ ተውጥራ ለአይን ባትማርክም በውስጧ ግን እጅግ የሚያማምሩ ና የተዋቡ የሱና ወጣቶችን አቅፋ ይዛለች !!
💬 👉 በውስጧ የምታስተጋባውን የሱና ጥሪ ጦሳ ተራራ ጋር ተባብራ ድምጿን ከፍ በማድረግ ለህዝቦቿ ጧት ማታ ሳትሠለች የምታቀርብ ብቸኛ መድረሳችን ነች !!
💬 👉 ሠዎች መስጅድን በብሎኮት እንደ ጉድ ቢሠሩትም ውስጣቸው ስትገባ ግን የምትይዘው የሱና ፋና አታገኝም : የሠለፍዮችን መስጅድ ከተመለከትክ ግን በየትኛውም ቦታ በኬንዳ እና በቆርቆሩ ዝናብ ና ፀሃይን ለመከላኸል ያክል ብቻ ተጠልለው ውስጣቸው ስትገባ ግን የሱናን ሽታ ና ጣዕም እንደጉድ ትታወድባቸዋለህ !!
ለቀጥታ ስርጭት
°°°°°°°°°°°°°°°°
https://t.me/AbuNamuse/8354