የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ታላቁን ኮከብ CR7 ያስፈረመው የአል ናስር በኢትዮጵያ ገፅ ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከ60 ሰከንድ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ቀላል ጥያቄ!

2+6-10 ስንት ነው?


ሮናልዶ ማን ዩናይትድ ለቆ አልናስር ከተቀላቀለ ቡኋላ 104ተኛ ግቡን ለሀገሩ እና ለክለቡ ማስቆጠር ችሏል።

ይሄም አሁን ላይ ካሉ አጥቂዎች ውስጥ ስሙ በቀዳሚነት ሰፍሮ ይገኛል።

ፉክክሩ ከነ ሃላንድ ሁኗል 🤯


Кᴀɪ🅈ᴍᴀƦ Ғᴏᴏ🅃ʙᴀʟʟ FA🄼ILY'S dan repost
ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ 9️⃣2️⃣4️⃣ኛ ጎሉን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።


Кᴀɪ🅈ᴍᴀƦ Ғᴏᴏ🅃ʙᴀʟʟ FA🄼ILY'S dan repost
ጆን ዱራን ለአል ነስር ባደረገው የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታው ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ

                     ⏰ ተጠናቀቀ

          አል ናስር 3-0 አል ፋይሀ

       ⚽⚽ ጆን ዱራን 22', 72'
         ⚽ ሮናልዶ 74'

🏟️ አል አዋል ፓርክ


6 ደቂቃ ተጨመረ


የተቀጠረውን የሮናልዶ ጎል⚽️ ለመመልከት 👇

https://t.me/+M6z7oULw9tRhMGY0


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ

                         ⏰ 90'

           አል ናስር 3-0 አል ፋይሀ
       ⚽⚽ ጆን ዱራን 22', 72'
         ⚽ ሮናልዶ 74'

🏟️ አል አዋል ፓርክ


ግብ አስቆጣሪዎቹ ሮናልዶ እና ዱራን ተቀይረው ወጥተዋል


85ኛው ደቂቃ ላይ ደርሰናል


የተቀጠረውን ጎል ለመመልከት 👇

https://t.me/+M6z7oULw9tRhMGY0


ሮናልዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶ


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ናስርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር


🇸🇦 የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ

                  ⏰የመጀመሪያ አጋማሽ

          🇸🇦 አል ናስር 1-0 አል ፋይሀ 🔸
       ⚽ ጆን ዱራን 22'

🏟️ አል አዋል ፓርክ


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ

                     ⏰ እረፍት

           አል ናስር 1-0 አል ፋይሀ
       ⚽ ጆን ዱራን 22'

🏟️ አል አዋል ፓርክ




ተሽሯል


ጎልልልልልልልልልልልልልልልል
አል ናስርርርርርርርር


ዱራን ለአል-ናስር የመጀመሪያ ጎሉ አስቆጥሯል

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.