🌙
ረመዷን ላይ የሚስተዋሉ ከፊል ስህተቶች………💦 ከመግሪብ ሰላት በፊት ባለችዋ ወቅት ከዱዐ መዘናጋት;
💦 ኣዛን እስከ ሚጨርስ ድረስ ሳያፈጥሩ መቆየት;
💦 ፉጡር ላይ ተጠምዶ የመግሪብ ኣዛን ከመመለስ መዘናጋት;
💦 የመግሪብ ቀብልያ ከመስገድ ይልቅ ለዚህም ለዚያም እያቀባበሉ ሱና ማስመለጥ;
💦 በፉጡር ተጥዶ የመግሪብ ሰላት ቤት መስገድ;
💦 የመግሪብ ቀብልያም ይሁን ባዕድያ ቸላ ማለት;
💦 በኢፍጣር ሰዓት ከልክ በላይ በልቶ ራስን ማስጨነቅ;
💦 ከመግሪብ እስከ ዒሻ ያለው ወቅት በትርኪ ምርኪ ማባከን;
💦 የተራዊሕ ሰላት ከኢማም ጋ ሙሉ ከመስገድ መዳከም;
💦 ሰሁርን መተው;
💦 የሰሁር ሰዓት ዱዐ ከማድረግ መዘናጋት;
💦 ለጥንቃቄ በሚል ሰሁርን በጣም በጊዜ መብላት;
💦 ህፃናት ጾም ከማለማመድ መዘናጋት;
እና
የ መ ሳ ሰ ሉ ት…………………✍️ @hamdquante🔗
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/