Amhara Sport


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ውድ ቤተሰቦቻችን Amhara Sport በቅርብ ቀን በሙሉ አቅም ወደ ስራችን እንመለሳለን ፣ በትዕግሥት ስለምትጠብቁን እናመሰግናለን🙏


ሰላም 🙌🙌🙌


🇪🇹 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

🔴 አዳማ ከተማ 0 - 3 ኢትዮጵያ ቡና 🟡
                          ⚽️01' ብሩክ በየነ
                         ⚽️36' መሐመድኑር ናስር
⚽️75' መሐመድኑር ናስር

@AmharaSport


🇪🇹 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

🔵 ሀዲያ ሆሳዕና 0 - 0 ፋሲል ከነማ 🔴

@AmharaSport


ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ሊለያይ ነዉ !!

ዘንድሮ በሊጉ ደካማ የሚባል ጉዞን እያደረገ የሚገኘዉ ፋሲል ከነማ በ12 የሊጉ ጨዋታዎች 16 ነጥቦችን በመያዝ 8ተኛ ደረጃ መቀመጥ ችሏል።

ከደቂቃዎች በኋላ የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ከሀዲያ ጋር በሚያደርገዉ ጨዋታም አሠልጣኙ ኃይሉ ነጋሽ እንደማይመሩት ሲታወቅ ፤ አሠልጣኙ ትላንት ወደ ጎንደር አምርተዉ የነበረ ሲሆን በስምምነት ከክለቡ ጋር ለመለያየት መስማማታቸዉ ተገልጿል። (ሶከር ኢትዮጵያ)

@amharasport


🔵 ፋሲል ከነማን የሚገጥመው የሀዲያ ሆሳዕና አሰላለፍ

@amharasport


🔴 ሀዲያ ሆሳዕናን የሚገጥመዉ የፋሲል ከነማ አሰላለፍ

@amharasport


ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች
በድሬደዋ አለም አቀፍ ስታዲየም

እሁድ ታህሳስ 16 2015
10:00 ሀድያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ
01:00 አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

@amharasport


🇪🇹 የ13ተኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች

@amharasport


🇪🇹 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 10ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ!

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 12ኛ ሳምንት በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ሁለት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አምስት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቁ 8 ጎሎች በ14 ተጫዋች ተቆጥረዋል። የጎሎቹ አገባብ አንድ በፍፁም ቅጣት ምት ቀሪዎቹ በጨዋታ የተቆጠሩ ናቸው። በሳምንቱ 25 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ ሲገሰፁ አንድ ተጫዋች በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል።

የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ አርብ ታህሳስ 7 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

በተጫዋቾች ምንይሉ ወንድሙ(መቻል) በ12ኛ ሳምንት ጨዋታ ከጨዋታ በኋላ ዳኛን አፀያፊ ስድብ በመሳድብ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት የቀርበበት ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺ/ እንዲከፍል ተወስኗል።

ባህርዳር ከተማ ክለቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታ የባህርዳር ከተማ ቡድን አምስት በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል ተወስኗል፡፡

በክለቦች ባህር ዳር ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር በነበረው የ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ የባህር ዳር ከተማ ደጋፊዎች የዕለቱን ዋና ዳኛ አፀያፊ ስደብ ስለመሳደባቸው ሪፖርት በመቅረቡ ደጋፊዎቹ በዕለቱና ከዚህ በፊት ተሳድበው በተቀጡት ቅጣት ሊታረሙ ባለመቻላቸው ክለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 75, 000 ብር እንዲከፍል ተወስኗል።

@amharasport


🇪🇹 የ13ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር

@amharasport


🇪🇹 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ

@amharasport


🇪🇹 የ12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች

@amharasport


🇪🇹 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

🟡 ለገጣፎ ለገዳዲ 1 - 1 አርባምንጭ ከተማ ⚪️
⚽️ ኢብሳ በፍቃዱ ⚽️ ሱራፌል ዳንኤል

@AmharaSport


👕 የለገጣፎ ለገዳዲና የአርባምንጭ ከተማ አሰላለፍ

@amharasport


🇪🇹 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

🔵 ኢትዮጵያ መድን 0 - 0 ፋሲል ከነማ ⚪️

@AmharaSport


🇪🇹 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታ

- የመጀመሪያ አጋማሽ ዉጤት

🔵 ኢትዮጵያ መድን 0 - 0 ፋሲል ከነማ ⚪️

@AmharaSport


👕 የኢትዮጵያ መድንና የፋሲል ከነማ አሰላለፍ

@amharasport


🇪🇹 የዛሬ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

⏰ 10፡00 | ኢትዮጵያ መድን - ፋሲል ከነማ
⏰ 01፡00 | ለገጣፎ ለገዳዲ - አርባምንጭ ከተማ

@amharasport


🇪🇹 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

🔵 ሀዋሳ ከተማ 1 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ⚪️
⚽️ 22' ዓሊ ሱሌይማን

@AmharaSport

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.