አዝግ😂😁🤭


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ውድ የአዝግ ቤተሰቦች😘😋😌
ለማስታወቂ ስራ 👇
@Azg_promoshnbot

Owner 👉 @Lijabi21
365+ ቀናት ማዛግ ነው ስራችን 😂
        
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ

Join us➜  አዝግ😂😂😂

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ዛሬ Giveaway አለን እኮ ሞቅ አርጉት እንጂ 😡


ጦብያው ለይቅርታ ቅደም 💪🤛


ከ father ጋር አብሬ ቤት ቁጭ ብዬ   GF 📞ደውላ እያናገርኳት  .... አፈቅርሃለው የኔ ማር ❤ ስትለኘ ...

እዚህም እንደዛው ነው ባይገርምሽ
በጣም ነውኮ ማስቀይሰው 🤣😄😅


የማደጎ ትምርት ቤት እየተማርክ   ረብሸህ

ወላጅ ካላመጣህ አትገባም ሲሉህ 🥹😭🤣😂


🤘🤌🤞

ለሚስቴ ባል ፍለጋ

አንድ ጊዜ እየዘለለ መጣ።

ምን አገኘህ? አልኩት

"አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ!እንዴት ያለች ውብ ቺክ ጠበስኩ መሰለህ?"

"የት?"

አየር መንገድ ያሬድን ሸኝቼ ስመለስ አንዲት የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ተመልክቼ  በመሄድ "አገራችሁ በጣም ይሞቃል" በማለት ጠጋ አልኳት....እሷም እንደ እኔ ሰው ሸኝታ እየወጣች ነበር፤ኦ ፈጣሪ እንዴት ታምራለች መሰለህ?"

"ከዚያስ?'

የት አገር ነበርክ አለችኝ"

"ስፔን ነበርኩ"

"የት?"

"ባርሴሎና"

"Spanish ትችላለህ'

"ያ"

"እስቲ የሆነ ነገር በል"

"ሉኔስ ማርቴስ ማርኮሌስ ሁየቬክ ቪየርኔስ ዶሚንጎ" አልኳት

"ምን ማለት ነው" አለችኝ

"እስከዛሬ እንዳንቺ ውብ አላየሁም" ስላት ክትክት ብላ ነው የሳቀችብኝ።ከዚያ በጎን እያየችኝ "አሪፍ ውሸታም ይወጣሀል።ለማንኛውም Spanish ቋንቋ ተናጋሪ ነኝ።አሁን ያወራህው እኮ ሰኞ..ማክሰኞ ርዕቡ ሐሙስ አርብ ቅዳሜና እሁድ ነው" ብላኝ እርፍ.......

"ቅሌት ተከናነብካ?" ስለው

"በቃ ለዚህ ውሸቴ ጁስ ልጋብዝሽ አልኳትና እያሳሳኳት ጁስ ጋበዝኳት!ስልኳን ተቀበልኩ!አየህ ውብ ሴቶችን ብዙ ወንዶች በተለይ መኪና እና ገንዘብ ከሌሏቸው ስለሚፈሯቸው አንተ መፍራት የለብህም!በዚያ ላይ ውብ ሴቶች ቀለል አድርጎ የሚቀርባቸውን ወንድ ይወዳሉ።

………ይቀጥል……?


@Azgo_Mazag


ሰላም ላሳደረን ፈጣሪያችን እናመስግን እስቲ ምክንያቱም ከነቁት መሀል ስላደረገን🙏

ተመስገን
😇🤲🙏


ደና ደሩ Family የነገ ሰው ይበለን🙏🫡


ዛሬ ምነው react ቀንሳቿል 😢
Ere #ተጫኑ 😂😁❤👍


እኔ እምልሽ እማ ቅድም የፈለክሽውን እቃ አገኘሽ ወይ ስላት? የሁሉም እናቶች መልስ

አረ ተወኝ እስኪ ያልሄድኩበትን ጠይቀኝ በዛ ላይ ዝናቡ ደሞ እትዬ አስካለች ልጇ ወልዳ እሷን በዛው ጠየኩና እታች እነ መሀመድ ሱቅ አጥቼ እሱ ጠቁሞኝ እኮ ከሱ በታች ያለው ሱቅ ጠይቄ አገኘው በዛውም አሪፍ ቡና አጊንቼ ገዛው..!!

ቀጥታ አዎ ይናፍቃችኋል🙆🏽‍♂

ተሳሳትኩ?


Giveaway ነገ ይኑረን እንዴ
So‘rovnoma
  •   አዎ🥺
  •   አይ😡
71 ta ovoz


ሁለቱም ይሆናል ማለትም

እንደ እውነቱ:- አዎ ያወጣል ምክንያቱም ወድቆ ከመሬት ጋር ሲጋጭ vibration or sound ያወጣል።

እንደ ሳይኮሎጂ ከሆነ ደሞ አያወጣም ምክንያቱም የግድ sound ለመባል በጆሯችን መስማት አለብን ።
💀💀💀


ማታ በእንቅልፍ ልቤ ሴጣንን ስገለው አይቼ ጠዋት ስነቃ

ቀጭኗ ሚስቴ
ሞታለች🙏


#ሳይኮሎጂ

ተለወጥ. ግን በቀስታ ጀምር ምክንያቱም አቅጣጫ ከፍጥነት በላይ ወሳኝ ነው

Paulo Coelho


መልስ ሚፈልግ 👍


🎭የምትወደውን ሰዉ ስታይ
ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል፡፡

🎭ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ
በል ጥንካሬህን   ይመለከታል፡፡

🎭ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም
ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል፡፡

🎭የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ
ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል፡፡

🎭አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም  ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄

     #ሁል_ግዜ_ፈገግ_እንበል፡፡😂


#ሳይኮሎጂ

በአለም አቀፍ ደረጃ የአንድ ወንድ አማካይ የህይወት ዕድሜ 68 ሲሆን የሴት  ደግሞ 73 ነው

ሴቶች ከ ወንዶች የተሻለ ና ረዘም ያለ እድሜ ይኖራሉ ማለት ነው

@Azgo_mazag


ከቴሌ ተበድረህ ዳታ አብርተህ #Instagram  ስትገባ🤭

ቴሌ🧑🏼‍💻:Dear customer፡ምነው ቆላዎት🥹

Telegram ምገባው እራሱ በ1ብር 150 MB ገዝተህ እንደምገባ እንዳልናገርልክ ሲለኝ 😭😭😁


ብልጥ ወንድ + ብልጥ ሴት =ፍቅር 💏

ብልጥ ወንድ + ሞኝ ሴት =እርግዝና🤰

ሞኝ ወንድ + ብልጥ ሴት =ትዳር🤵👰

ከየትኖቹ ናቹ...😁😃


ሰው በሌለበት ጫካ ውስጥ አንድ እንጨት ቢወድቅ ድምፅ ያወጣል ወይስ አያወጣም ?


Real ጥያቄ ልጠይቃችሁ የሳይኮሎጂ ጥያቄ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.