4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ | 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


❷⓪❷❹ 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 ፈጣን የመረጃ ምንጭ፦
በቻናላችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።
Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ኢያን ማትሰን ወደ አስቶንቪላ

HERE WE GO

FABRIZIO ROMANO

𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #Epl


ቼልሲዎች ማይክል ኦሌሴ ሙኒክን ለመቀላቀል መወሰኑን ተከትሎ ፊታቸውን ወደ ኒኮ ዊልያምስ አዙረዋል!

#DI_Marzio

@PREMIER_LIGU | #EPL


አስቶንቪላ ወጣቱን አጥቂ ሊውስ ዶቢንን ከኤቨርተን በ£10 ሚልዮን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #Epl


ማንቸስተር ዩናይትድ ሆላንዳዊው በአሰልጣኝነት እንደሚቆይ ካረጋገጠ በኋላ ማርከስ ራሽፎርድ ከኤሪክ ቴን ሃግ ጋር ያለውን የተበላሸ ግንኙነት ለመጠገን ቃል ገብቷል።

#ሰን ስፖርት

𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #Epl


🚨 ሩድ ቫን ኒስቴልሮይ በማንቸስተር ዩናይትድ የኤሪክ ቴን ሃግ አዲስ ስታፍ አካል ለመሆን ቀርቧል። ቫንኒስቴልሮይ ኮምፓኒን ለመተካት አዲስ የበርንሌይ አሰልጣኝ ለመሆን ጠንካራ እጩ ስለሆነ በሚቀጥለው ሳምንት ውሳኔ ሊደረግ ይችላል ::

𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #Epl


ዊሊያም ሳሊባ በዩሮ ላይ :

0 ጎል አስተናገደ
0 ፍውል ሰራ
0 ጊዜ ድሪብል ተደረገ

No one can't do it better 🧱

#EPL ETHIOPIA

@PREMIER_LIGU | #EPL


ኦማር ኬልማን ወደ ቼልሲ !

HERE WE GO

FABRIZIO ROMANO

#EPL ETHIOPIA

@PREMIER_LIGU | #EPL


ጀማል ሙሲያላ በልጅነቱ

He was a Gunner 😎

#EPL ETHIOPIA

@PREMIER_LIGU | #EPL


አስካሁን እንደ አርሎንድ በዩሮ ቡዙ እድሎችን የፈጠረ ተጫዋች የለም።

Comfy at Midfielder 😤

#EPL ETHIOPIA

@PREMIER_LIGU | #EPL


Our Prediction 👉Total over 2.5

With odds: 1.935

👉1xBet Registration Code “QWE” 

Full Offer 👉 bit.ly/47ECIX2
Full Offer 👉 bit.ly/47ECIX2


የአርሰናሉ ሌጀንድ የሆነው ፖትሪክ ቬራ 48ተኛ አመቱን እያከበረ ይገኛል።

መልካም ልደት Legend 🎉🎊

#EPL ETHIOPIA

@PREMIER_LIGU | #EPL


🚨 ኢን ማትሰን ቢዚህ ሳምንት ማገባደጃ በአስቶንቪላ ምርመራውን እንደሚያከናውን ይጠበቃል አስቶንቪላ ከዶርትመንድ ጋር £37.5m ለመስማማት ተቃርበዋል

Source: (Fabrizio Romano)

#EPL ETHIOPIA

@PREMIER_LIGU | #EPL


Man City Players🔥

#EPL ETHIOPIA

@PREMIER_LIGU | #EPL


• ቼልሲዎች በክረምቱ ዝውውር ዙሪያ ከጆናታን ዴቪድ ጋር ተወያይተዋል።

[#ዴቪድ_ኦርንስታይን]

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU


🎖️ 𝗠𝗔𝗡 𝗢𝗙 𝗧𝗛𝗘 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛! 🎖️

#EPL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU


ቤልጅየም በቴሊማንስ እና በደብሩይነ ሁለት ጎሎች ታግዘው ሮማንያን 2ለ0 በማሸነፍ የውድድሩ የመጀመሪያ 3 ነጥባቸውን ማሳካት ችለዋል።

#EPL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU


ቼልሲዎች በክረምቱ የዝውውር ሂደት ላይ ከጆናታን ዴቪድ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።

ምንጭ፡- ዴቪድ ኦርንስታይን 🥇

#EPL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU


🎖️ 𝗠𝗔𝗡 𝗢𝗙 𝗧𝗛𝗘 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛! 🎖️

#EPL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU


በአውሮፓ ዋንጫ ታሪክ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ (8) የበለጠ አሲስቶችን ያደረገ ተጫዋች የለም።

ሌላ ሪከርድ ✍️

#EPL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU


✅በሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ብዙ ጎሎች ያስቆጠረ ተጫዋች
✅በሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ብዙ አሲስቶች ያስመዘገበ ተጫዋች
✅በአውሮፓ ዋንጫ ታሪክ ብዙ ጎሎች ያስቆጠረ ተጫዋች
✅በአውሮፓ ዋንጫ ታሪክ ውስጥ ብዙ አሲስቶች ያስመዘገበ ተጫዋች።

ሪከርዶች ይከተሉኛል እንጂ አልከተላቸውም🐐

#EPL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU

4.6k 0 10 12 71
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.