Sports 24


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport



Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


የዲሽና ሪሲቨር ቴክኖሎጂ Football photo Gallary dan repost
📡AMOS ለመጠቀም Recommend ከማደረጋችው እቃዎች አንዱ የሆነው
❤️LEG N24 PRO MAX

ይህ ጥራቱን የጠበቀ እቃ
♻️የ1 አመት ነፃ FUNCAM PLUS SERVER አለው ፦ በዚህም amosን እና Nile sat ላይ ያሉትን OSN ቻናሎች ለ1 አመት በነፃ ለመመልከት ያስችለናል የ1 አመቱ ሲያልቅም ሽያጭ ላይ ሁሉም ቦታ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል ::

♻️የ7 ወር ነፃ APOLLO4 Iptv ይህ ደግሞ ያለ ዲሺ ስሃን በኢንተርኔት ብቻ የተለያዩ የኳስና የፊልም ቻናሎችን ለ7 ወር በነፃ መመልከት ያስችለናል ሲያልቅ እኛጋም ሌሎችም ባለሞያዎች ጋር በቅናሽ ያገኙታል

♻️ 8mb eprom ስላለው ወደ ፊት ብዙ ነገሮችን ይጨመሩበታል

♻️YOUTUBE በትንሽ ኢንተርኔት ኮኔክሽን በጥራት ይሠራል (youtube አንዳድ ነገሮችን update ሲያደርግ ሪሲቨሩም sw update ያደርጋል ::

🔎በጣም ጠንካራ ሪሞት ያለው ሲሆን ሪሞቱ ቢጠፋ ገቢያ ላይ ነፍ ነው
🔺ሪሲቨሩ እስካልተፈታ ድርስ የአንድ አመት ዋስትና አለው ::

ዋጋ 1850 ብር ብቻ
ዋይፋይ አንቴና ለምትፈልጉ = 300 ብር

📍አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ወረድ ብሎ
ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ::

📦ክፍለ ሀገር ላላችሁ በ1 ወይም 2ቀን ውስጥ እንዲደርሳችሁ እናደርጋለን ።

አዲስ አበባ ላላችሁ + delivery (በሞተረኛ እንልክሎታለን)

ለስልክ የሚሆን ያሲን አፕ ለምትፈልጉ 👇👇
https://t.me/c/1246451185/6117

@Yoniwg
091269
2664


LEG software Gallery dan repost
N24+plus jaguar22032024.bin
35.7Mb
LEG N24+ Plus JAGUAR HD (SDS)
💥Update all some Bugs
አጅሬንም😎
@LEG_Software


ዛሬ የሚካሄዱ የሀገራት EURO ጨዋታዎች
╰┈ ⫸ 24H Sports 1

2:00 Georgia vs Luxembourg

4:45
Portugal 🆚 Schweden
Friendly International


╰┈ ⫸ 24H Sports 2

4:45 Wales vs Finland




🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ dan repost
ቫርዚሽ ተጠቃሚዎች በአሁኑ ሰዓት ጥሩ የሚባሉ የነፃ ቻናሎች እየበዙ እንደሆነ ይታወቃል እዛው ቫርዚሽ ባለበት ምንም ዲሹን ሳትነካኩ
10971 hor / ver 25000 ሙሉት የሚገቡላቺው ወደ 30 የሚጠጉ ቻናሎች የሚከፈቱት በምስሉ ላይ ባለው LEG N24+ FOREVER ሪሲቨር ነው
ሪስቨሩን ስትገዙ ነፃ የ1 አመት ከ3 ወር ጀግና ስርቨር አለው Iptv እንደዛው ነፃ አለው


0911590613
@UMER4K


🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ dan repost
YacineTV.apk
10.6Mb
UMER4KCRICFy_v3.5.apk
9.8Mb
ያሲን ቲቪ ብዙሃኑ የሚወዱት የስልክ APP
ለዛሬ ጨዋታዎች ደግሞ ወሳኝ ነው
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆🇪🇸🏆🏆🏆 🇫🇷🇮🇹🇩🇪
ይህ ደግሞ ያለ ማጫወቻ ወይም player ነው የሚሰራው ።

እንደሚታወቀው በፊት የለቀቅንላቹ በማጫወቻ ነበር የሚሰራ ይሄ ግን ማጫወቻ አይፈልግም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ።

ከዚህ በፊት install ያደረጋችሁትን አጥፉት

ዛሬ የተለቀቀው አዲሱ ያሲን ከበፊቱ በተሻለ በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና

ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ።

በውስጡ ከፍራንስ እና እንግሊዘኛ ውጪ ሙሉ beIN sport ይሰራል ።

አሁን እናተ ማድረግ የሚጠበቅባቹ የበፊቱን ያሲን ደልታቹ ይሄን መጫን ነው ።

ለpc እና IPhone ደግሞ👇 https://www.808scoretv.com/


👇👇
https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8


የማንኛውም ሪሲቨር softwareኦች የምታገኙበት ቻናል
ግሩፑ ላይ እና በInbox በጣም ብዙ ሰው ስለጠየቃችሁኝ
Lifestar ፣ Kingstar ፣ Goldstar ፣ Superstar ፣ VANSAR ሶፍትዌየሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው 👉https://t.me/+a9NCxY8L1hY3NWE0
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት በሽያጭ ቻናላችን ያገኙናል ደውለው ይዘዙን
https://t.me/+a9NCxY8L1hY3NWE0


🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ dan repost
አሁን በቀጥታ በተለያዩ ነፃ  ቻናሎች  በLEG pro iron 💥Sport 1
💥 24H sport 1HD
💥FOOTBALL HD


1ኛ🫥  ይቺ ነገር ለብዙ ሰዎች የምመክራት ምክር ናት ለማንኛውም ቻናል ግን በይበልጥ ለTV VARZISHE እና football hd

S--------- 81 ወይም ሌላ ቁጥሮች
Q                    0  የሚል ከሆነ  ምንድነው የምትለኝ በእኔ እርዳታ የምታስተካክለው ነገር አይኖርም bro ስለዚህ ባለሙያ ጥራ   
ሌላው ቲቪ ቫርዚሽን ትራክ አደረገ ብላችው Delate የምታደርጉ ሰዎች እረፉ አታጥፉት ችግሩ ያለው ከዲሹ ነው Quality አስጨምሩ Delate ስለተደረገ አይስተካከልም እንዲያውም መልሳችው ለመሙላት ስትፈልጉ ላይገባ ይችላል

2ኛ🫥  👉sptv ወይ Yayi ቲቪ እነዚህ ቻናሎች ገና ሙከራ ላይ እንደሆኑ ይታወቃል ስለዚህ ሙሉ በሙሉ መስራት ሲጀምሩ ያኔ እኛም እናሳውቃለን
✅ይህ ቻናል እንደሌሎች የክፍያ ቻናሎች ነው
የሚሠራውም ሶፍትዌየር እስከመጣላቸው ድረስ በማንኛውም forever እና funcam በሚቀበሉ ረሲቨሮች ይሠራል ከዛ ውጭ መሠራት አይችሉም
ስለ ቆይታው ደግሞ 📛ኢትዮሳት ላይ እንደመሆኑ ይቆያል ብዬ አላስብም ከቆየ ግን ከሀገረኛ ቻናሎች ጋር መኮምኮም ነው
ስለዚህ ቻናል ግን አሁን ላይ ምንም አይነት ጥያቄ አልቀበልም 🙊


አሁን በቀጥታ በተለያዩ ነፃ ቻናሎች በLEG N24 Pro max ሪሲቨሮች

Photo ከ #Samidish

1ኛ🫥 ይቺ ነገር ለብዙ ሰዎች የምመክራት ምክር ናት ለማንኛውም ቻናል ግን በይበልጥ ለTV VARZISHE እና football hd

S--------- 81 ወይም ሌላ ቁጥሮች
Q 0 የሚል ከሆነ bro ምንድነው የምትለኝ በእኔ እርዳታ የምታስተካክለው ነገር አይኖርም bro ስለዚህ ባለሙያ ጥራ
ሌላው ቲቪ ቫርዚሽን ትራክ አደረገ ብላችው Delate የምታደርጉ ሰዎች እረፉ አታጥፉት ችግሩ ያለው ከዲሹ ነው Quality አስጨምሩ Delate ስለተደረገ አይስተካከልም እንዲያውም መልሳችው ለመሙላት ስትፈልጉ ላይገባ ይችላል

2ኛ🫥 👉sptv ወይ Yayi ቲቪ እነዚህ ቻናሎች ገና ሙከራ ላይ እንደሆኑ ይታወቃል ስለዚህ ሙሉ በሙሉ መስራት ሲጀምሩ ያኔ እኛም እናሳውቃለን
✅ይህ ቻናል እንደሌሎች የክፍያ ቻናል ነው
የሚሠራውም ሶፍትዌየር እስከመጣላቸው ድረስ በማንኛውም forever እና funcam በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ይሠራል ከዛ ውጭ መሠራት አይችሉም
ስለ ቆይታው ደግሞ 😝ኢትዮሳት ላይ እንደመሆኑ ይቆያል ብዬ አላስብም ከቆየ ግን ከሀገረኛ ቻናሎች ጋር መኮምኮም ነው
ስለዚህ ቻናል ግን አሁን ላይ ምንም አይነት ጥያቄ አልቀበልም 🙊


🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ dan repost
ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ FA CUP🇬🇧 ፣ ላሊጋ🇪🇸 እና ሌሎች ሊጎችን በልብ አድርሶቹ 24H SPORT ይመልከቱ

┈ ⫸ 24H Sports 1

9:00 Brest vs Lille

11:00
West Ham United
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Aston Villa

2:30 Rayo Vallecano vs Real Betis

5:00
Atlético Madrid
🇪🇸 vs 🇪🇸Barcelona


┈ ⫸ 24H Sports 2

9:45
Chelsea
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🇬🇧Leicester City

12:30
Manchester United
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Liverpool

5:00 Montpellier
🇫🇷 vs 🇫🇷PSG

በተጨማሪም fA Cup እና EPL ጨዋታዎች ደግሞ ከእነዚህ (Football HD ->fA Cup) ቻናል
በልብ አድርሶቹ Sport 1sD/2HD አሞስ ይታያሉ


@UMER4K
0911590613


🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ dan repost
ዛሬ 24H Sport ላይ የሚተላለፉ ጨዋታዎች እነዚህን ይመስላሉ

┈ ⫸ 24H Sports 1

13:00 Mallorca vs Granada

15:15 Osasuna vs Real Madrid

17:30 Fulham vs Tottenham Hotspur

20:00 Athletic Club vs Deportivo Alavés


╰┈ ⫸ 24H Sports 2

12:15 Wolvers vs Coventry City

15:00 Burnley vs Brentford

17:30 Manchester City vs Newcastle United

20:00 Lens vs Nice


ሰርቨር የመግዛት ፍላጎት ካላችው 👇👇
✅24H SPORT Iks የ3 ወር - 400
•Funcam  እና Apollo የ12 ወር  - 950 ብር
•Funcam  የ12 ወር  - 900 ብር
•Forever ና Apollo የ12 ወር  - 2000 ብር
•Forever  የ12 ወር  - 1600 ብር
•EVISSION IPTV - 600 ብር የዓመት
•EVISSION IPTV ለAndroid - 600 ብር የ1 ዓመት።
•MYHD IPTV የ1 ዓመት - 500 ብር
•ETV PLUS (የAndroid) የ1 ዓመት - 500 ብር


ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
1000 127 384 588 | ኡመር ንጉስ
አቢሲኒያ
37115533             ኡመር ንጉስ

በሚቀርባችሁ አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ
ፎቶ በማንሳት ወይም  በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ @Umer4k በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው ::


የዲሽና ሪሲቨር ቴክኖሎጂ Football photo Gallary dan repost
Smart Tv
ቲቪ Smart ማድረጊያ Orginal android TV Box
የተለያዩ Orgnal Digtal finder
የተለያዩ HD ሪሲቨሮች (1100 ) ብር ጀምሮ
ሁሉም የዲሽ አክሰሰሪዎች
USB WIFI አንቴናዎች
እኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
☎️
0912692664 ዮኒ
0911590613 ኡመር
Inbox Telegram
@Yoniwg
@UMER4k
Inbox


Live on
24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD
5PLUS HD
5SPORT 4K


🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ dan repost
አሁን በቀጥታ የሳምንቱን ምርጥ ጨዋታ በሁሉም LEG ሪሲቨሮች በነፃ ይከታተሉ
🇬🇧🆚 🇬🇧
📺 24H SPORT 1HD
📺SPORT 1SD
📺AREZO

❤️በፈር ቀዳጁ LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር በጥራት ያለ ምንም መቆራረጥ በብቸኝነት ፈታ ይበሉበት ❤️
ሪሲቨሩን ስትገዙ የ3 ወር ነፃ ማሰሪያ ፓኬጅ የተጫነበት ነው

@UMER4K


🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ dan repost
UMER4KCRICFy_v3.5.apk
9.8Mb
ለናንተ የማልሆነው የለም ዛሬ ደግሞ ምርጥ የሆነ ያሲንና ሌሎች የትኛውንም Iptv የሚያሰንቅ ምርጥ Iptv ይዤ መጥቻለው ። እናንተም ለጓደኞቻችው ሼር በማድረግ አዳርሱት
ሁሉንም ቻናሎች የያዘ
✅Bein ፣ Sky ፣ TNT Sport
✅ DAZN ፣ ሱ Sport
✅sony Sport ፣ Star Sport
✅LaLiga tv ፤ EPL tv ሌሎች የህፃናት እና የአዋቂ መዝናኛ ቻናሎች ያሉበት ምርጥ Iptv

😍 ለስማርት ቲቪም ይሆናል በፍላሽ አድርጋቹ ጫኑት ይመቻቹ

💪ለiphone ስልክ እና ለpc https://www.808scoretv.com/
👇👇
https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8


🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ dan repost
እለተ እሁድ የሚደረግ ተጠባቂ እና አጓጊ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች በቀጥታ LEG ሪሲቨሮች ተመልከቱ ።

ይህንን ሪሲቨር ያልገዛችሁ የእስካሁ መሰቃየት ይብቃችው varzish ፣ arezo ፣ sptv አትበሉ ግዙና ያለ ኢንተርኔት በ24H SPORT ፈታ😎 በሉበት ወላሂ 1ኛ ቻናል ነው

10:00
Aston Villa 🆚 Spurs
📺ON 24H SPORT 1HD

11:00
Brighton 🆚 Nott'm Forest
📺ON 24H SPORT 2HD

11:00
WestHam 🆚 Burnley
📺ON 24H SPORT 1HD

12:45♥️
Liverpool🇬🇧 🆚 🇬🇧Man City
📺ON 24H SPORT 1HD

ሌሎች የዲሽ ባለሙያ ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ . በሁሉም ኢትዮጲያ ክ/ሀገሮች .
https://t.me/c/1246451185/7598


ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ከኛ ዘንድ መግዛት ስትፈልጉ በሽያጭ ቻናላችንን ማዘዝ ይችላሉ
👇👇👇👇
https://t.me/+a9NCxY8L1hY3NWE0

16 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.