ብስራት ስፖርት


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ትኩስ መረጃዎችን ፣ የዝውውር ዘገባዎች እንዲሁም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እኛ ጋር በላቀ ጥራት እና ብቃት ያገኛሉ!
✍️ @jonwilly

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የጨዋታ አሰላለፍ !

➣ አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ || 5:00

@BisratSportTm


አርሰናል ኒኮ ዊልያምስን ለማስፈረም እየተዘጋጀ እንደሚገኝ የቶክ ስፖርት ፀሀፊ ፍሬዘር ፍሌቸር ዘግቧል።

@BisratSportTm


አሌክሳንደር-አርኖልድ በገጠመው ጉዳት ምክንያት የዕሁዱ የካራባኦ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ እንደሚያመልጠው ተረጋግጧል! ❌‌‌

@BisratSportTm


ልዊስ ሆል በገጠመው ጉዳት ምክንያት የተሳካ ቀዶ ጥገና አድርጓል! ይህንንም ተከትሎ እስከውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ከሜዳ ይርቃል። ❌‌‌

@BisratSportTm


ሌኒ ዮሮ እና ሀሪ ምጓየር በዛሬው የማንቸስተር ዩናይትድ ልምምድ ወቅት አልተሳተፉም!

@BisratSportTm


Mount Is Back !

ሜሰን ማውንት ከ12 ሳምንት የሀምስትሪንግ ጉዳት በኋላ ወደ ልምምድ ተመልሷል!

የነገው የሪያል ሶሲዳድ ግጥሚያ የሚያልፈው ሲሆን ነገርግን ወደ ሜዳ በቅርቡ ይመለሳል!

@BisratSportTm


🗣 ቨርጅል ቫንዳይክ

"ፒኤስጂ እንኳን ደስ አላችሁ በዚህ የውድድር አመት እስካሁን ከገጠምናቸው ቡድኖች ምርጡ ቡድን ናቸው።"

"ለሉዊስ ኤንሪኬ ምስጋና ይግባውና በጣም ጥሩ ቡድን ገንብቷል" በማለት ለካናል ፕላስ ተናግሯል

@BisratSportTm


🗣️ ልዊስ ኤንሪኬ

"አሁን ትልቅ ድግስ አለብን እናም ትንሽ መደነስ እፈልጋለሁ"

@BisratSportTm


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🚨

ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የፒኤስጂው ፕሬዝዳንት ናስር አልከላይፊ እና ቫንዳይክ ቆመው ሲነጋገሩ ነበር።

ሼር - @BisratSportTm


የማክሰኞ የቻምፒየንስ ሊግ ውጤት !

➣ ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ
ፔዤ በፔናልቲ 4-1 አሸንፏል

➣ ሌቨርኩሰን 0 - 2 ባየር ሙኒክ
ባየርሙኒክ በድምር ውጤት 5-0 አሸንፏል

➣ ኢንተር 2 - 1 ፌይኖርድ
ኢንተር በድምር ውጤት 4-1 አሸንፏል

➣ ባርሴሎና 3 - 1 ቤነፊካ
ባርሳ በድምር ውጤት 4-1 አሸንፏል

ሼር - @BisratSportTm


🗣 ሳሊባ

"እኔ እዚህ አርሰናል ጋር በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ። በኮንትራቴ ሁለት አመት ከግማሽ ይቀረኛል እናም እዚሁ መቀጠል እፈልጋለሁ"

"ከአርሰናል ጋር ትልልቅ ነገሮችን ማሸነፍ እፈልጋለሁ! አርሰናል ቆይተህ ምንም ዋንጫ ሳታነሳ ከክለቡ ከወጣህ ደጋፊዎች ይረሱሀል! እዚህ ማሸነፍ እፈልጋለሁ"

@BisratSportTm


የማንቸስተር ዩናይትድ ባለድርሻ ሰር ጂም ራትክሊፍ!

"300 ሚልዮን ፓውንድ ካወጣሁ በኋላ አሁን በክለቡ የቀረ ምንም አይነት ገንዘብ የለም"

"ነገርግን ከሶስት ወይም ከአምስት አመት በኋላ ማንቸስተር ዩናይትድ የአለማችን አትራፊው ክለብ ይሆናል"

@BisratSportTm


ኒውካስል ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !

ሰኞ ምሽት በተደረገ የ28ተኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኒውካስል ዌስትሃምን በብሩኖ ጉማሬስ ብቸኛ ጎል ታግዞ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ኒውካስል ማሸነፉን ተከትሎ ከቼልሲ በ2 ነጥብ ተበልጦ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ደግሞ በእኩል 47 ነጥብ በግብ ክፍያ ተበልጦ 6ተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

@BisratSportTm


🗣️ ክቫራትሼሊያ

"በፓሪስም ሆነ በአንፊልድ ተጫወትን ምንም ማለት አይደለም! ግባችን ነገ ማሸነፍ ነው! ያለንን ሁሉ እንሰጣለን።"

@BisratSportTm


ጠያቂ: ልጅ በነበርክበት ጊዜ ከባርሴሎና የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል የሚባለው ወሬ እውነት ነው?

የኤስፓኞል አስልጣኝ ማኖሎ ጎንዛሌዝ እንዲህ ሲል መልሷል...

"እውነት ነው! ባርሴሎና አይመቸኝም መቼም ቢሆን ወድጃቸው አላውቅም! በፍፁም ወደ እነሱ አልሄድም ይሄንን እነሱም ስለሚያውቁ አይጠሩኝም"

@BisratSportTm


ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች !

እዚህ ቻናል ላይ እንዲስተካከል የምትፈልጉት እና ያልተመቻችሁ ነገር ካለ ይስተካከላል

ሀሳብ አስተያየታችሁን ከስር ኮሜንት ላይ አስቀምጡ 👇


የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች እና አሰልጣኝ ዩምበርግ አስገራሚ አስተያየት ሰጥቷል !

"እንደ ኦዴጋርድ ወይም ሳካ ጥሩ ተጫዋች ከሆንክ በዚህ ክለብ ውስጥ ሻምፒዮናውን የማሸነፍ እውነተኛ እድል እንዳለህ ታስባለህ? ወይንስ ከንቱ እስክትሆን ድረስ ትጠብቃለህ?"

"ተጫዋች እያለሁ ወኪሌን ሻምፒዮናውን ወደማሳካበት ቦታ ልሄድ ስለምፈልግ ስለ ገንዘብ ደንታ እንደሌለኝ እነግረው ነበር።" በማለት አስተያየቱን ሰጥቷል

@BisratSportTm


✅ ኮዲ ጋክፖ ወደ ልምምድ ተመልሷል

@BisratSportTm


📸 || የፔዤ ስብስብ ሊቨርፑል ከተማ ደርሰዋል !

@BisratSportTm


ሞሀመድ ሳላህ የካቲት ወር የፕሪምየር ሊግ የደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል።

@BisratSportTm

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.