የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዝግጅት ምዕራፍ በተሻገረ ውጤታማ ስራ መስራቱን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም የባንኩ የ2017 የመጀመሪያ በጀት ዓመት የሩብ ዓመት አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አገራዊ ፋይዳቸው ላቅ ያለ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶችን ፋይናንስ በማድረግና በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች የፋይናንስ ተደራሽነቱን በማስፋት ኃላፊነቱን እየተወጣ ያለ ባንክ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡
ባንኩ የሩብ ዓመት አፈጻጸሙን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር፣ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት በተገኙበት አቅርቧል፡፡
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እንዳስታወቀው ባንኩ በመጀመሪያ ሩብ ዓመት በአስተዳደሩ መለኪያ መሰረት ያለበትን ሁኔታ የሚዳስስ ሪፖርት ያቀረበ ሲሆን፣ ባንኩ በሩብ ዓመቱ በመንግስት የልማት ድርጅቶች አስተዳደር መለኪያ መሰረት ከዝግጅት ምዕራፍ በተሻገረ ውጤታማ ስራ መስራቱ በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡
ዝርዝሩን እንመለስበታለን፡፡