DREAM SPORT ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAM_SPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ቪቶር በመቀጠልም

"ከፔፕ ጋርዲዮላ ጋር መስራት እያንዳንዱ ወጣት ተጫዋች ማድረግ የሚፈልገው ነገር ነው እና እኔ ምርጥ ተጫዋች መሆንን እፈልጋለው እሱም ምርጥ ተጫዋች እንድሆን እንደሚረዳኝ እርግጠኛ ነኝ ። "

" ማንችስተር ሲቲ ውስጥ የሃገሬ ልጆች ስላሉ ደስ ብሎኛል ከነ ኤደርሰን እና ሳቪንሆ ጋር አብሬ መሆኔ ከቡድኑ ጋር በቀላሉ እንድግባባ የሚያረጉኝ ይመስለኛ የነሱ መኖር ለኔ ትልቅ አስተዋጾ አለው ። " ሲል ተናግሯል ።

SHARE || @DREAM_SPORT


" ማንችስተር ሲቲን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ " ቪቶር ሬስ

" በአለም ላይ ካሉ ትልልቅ ና ሃያል ክለቦች መካከል አንዱ የሆነውን ማንቸስተር ሲቲን በመቀላቀል በጣም ደስተኛ ነኝ ። "

" በክለቡ በቅርብ ጊዜ ውስጥ አስደናቂ ስኬቶችን ሲያሳሳ ሁሉም ሰው ተመልክቷል ፣ እና አሁን ላይ ደሞ ተጨማሪ ዋንጫዎችን እንዲያሳኩ የእኔን አሻራ ማሳረፍ ይኖረብኛል ። "

SHARE || @DREAM_SPORT


OFFICIAL

ማን ሲቲ ቪቶር ሬስን ከ ፓልሜራስ በ 35 ሚ ዩሮ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል

ተጫዋቹ በውሀ ሰማያዊዎቹ ቤት የ4.5 አመት ኮንትራት ፈርሟል ✍

" SHARE " | @DREAM_SPORT


የካርሎ አንቼሎቲ ተተኪ !

የስፔን ላሊጋው መሪ ሪያል ማድሪዱ ከአሁኑ ለአሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ ተተኪ እየፈለጉ ይገኛሉ ።

አሰልጣኙ በክረምቱ የሚለቁ ከሆነ የሱ ተተኪ በማረግ የሊቨርኩሰኑን ዣቪ አሎንሶን ለመቅጠር አስበዋል ።

SHARE || @DREAM_SPORT


የማንችስተር ሲቲ ኢላማ !

ብራዚላዊው የባርሴሎናው አጥቂ ራፊናህ በቀጣይ የማንችስተር ሲቲ የዝውውር እቅድ ውስጥ እንዳለ ዘገባዎች ወጠዋል ።

የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ለብራዚላዊው ተጫዋች ቢያንስ እስከ 100ሚሊዮን ዩሮ ሊጠይቁ እንደሚችሉ ኢል ናሺዮናል ያወጣወ መረጃ ያመላክታል ።

SHARE || @DREAM_SPORT


አልፎንሶ ዴቪስ በባየር ሙኒክ ቤት ይቆያል !

ስሙ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሲያያዝ የነበረው አልፎንሶ ዴቪስ በባየር ሙኒክ ቤት ይቆያል ።

የግራ መስመሩ ተከላካይ አልፎንሶ ዴቪስ በባየር ሙኒክ ኮንትራቱን ለማራዘም ስምምነት ላይ ደርሷል ።

ካናዳዊው ተጫዋች በባየር ሙኒክ ቤት የሚያቆየውን ኮንትራት በቅርቡ ይፈራረማል ሲል ፋብሪዚዮ ዘግቧል ።

SHARE || @DREAM_SPORT


ለተጫዋቹ የሚቀርብ ጥያቄ አይቀበሉም !

የእንግሊዚ ፕሪሚየር ሊግ መሪው ሊቨርፑል ለሃርቪ ኢሊዮት የሚቀርቡ የዝውውር ጥያቄዎች እንደማይቀበሉ ተዘግቧል ።

በጥሩ የዝውውር መስኮት የትኛውም ክለብ ለመሃል ሜዳውን ሞተር ሃርቪ ኢሊዮት የናስፈርምህ ጥያቄ ቢቀርብ ክለቡ እንደማይቀበል ተናግሯል ።

{ ምንጭ : FOOTBALL INSIDER }

SHARE || @DREAM_SPORT


ምንም አይነት ንግግር የለም !

በማንችስተር ሲቲ እና በኬቭን ዲብሩይን እስካሁን ድረስ ስለ ኮንትራት ማራዘም የተደረገ ምንም አይነት ንግግር የለም ።

ኬቭን ድብሩይን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊያቀና እንደሚችል ብዙ ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛሉ ።

SHARE || @DREAM_SPORT


የሌቫንቴ የቀኝ መስመር ተከላካይ አንድሬስ ጋርሺያ አስቶንቪላን በ7 ሚሊየን ዩሮ ተቀላቅሏል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT


ብሬንትፎርድ ካዮድን ከፊዮረንቲና ለማስፈረም ተቃርቧል።

( source: Fabrizio romano )

" SHARE " | @DREAM_SPORT


🚨EXCLUSIVE

ናቲንገሀም ዮአን ዊሳን ለማስፈረም የ22£M ጥያቄ አቅርበዋል

ብሬንትፎርድ ተጨዋቹን ለመሸጥ ከዚ የተሻለ ገንዘብ ይፈልጋሉ::

- DAVID ORNESTEIN

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


ተጨማሪ ተጫዋቾችን ተመልክቷል !

የእንግሊዙ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ የተከላካይ መስመሩን ለማጠናከር ሁለት የግራ መስመር ተከላካዮች እየተመለከት ይገኛል ።

ማንችስተር ዩናይትድ የዎልቭሱን ራያን አይት ኖሪ ና የክርስቲያል ፓላሱን ታይሪክ ሚቼልን ለማስፈረም ፍላጎ አሳይቷል ።

የእንግሊዙ ክለብ ማንችስተር ኑኖ ሜንዴዝ በአሁኑ የዝውውር መስኮት ወደ ክለባቸው የሚቀላቀል ስላልመሰላቸው ፊታቸውን ወደ ሁለቱ ተጫዋቾች አዙረዋል ።

( ምንጭ ፡ ESPN )

SHARE || @DREAM_SPORT


ሁለቱን ተጫዋቾች ማስፈረም ይፈልጋሉ !

የፈረንሳዩ ክለብ ኦሎምፒክ ማርሴ የማንችስተር ዩናይትዱን ራሽፎርድ ና የባየር ሙኒኩን ተጫዋች ማቲያስ ቴልን ማስፈረም ይፈልጋሉ ።

በፈረንሳይ ሊግ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ማርሴዎች ከሁለቱ ተጫዋቾች እና ክለቦች ጋር ንግግር እያደረጉ እንደሆነ ተዝግቧል ።

( ምንጭ ፡ LEQUIPE )

SHARE || @DREAM_SPORT


ማረፊያው የት ይሆን !

በብዙ የአውሮፓ ክለቦች እየተፈለገ የሚገኘው የኢፕስዊች ታውኑ አጥቂ ዴላፕ እስካሁን ማረፊያው አልታወቀም ።

በፕሪሚየር ሊጉ በቼልሲ በጥብቅ የሚፈለገው ዴላፕ አሁን ላይ ደሞ በአንጌ ፓስቴኮግሉ የሚመራው ቶተንሃም የሱ ፈላጊ ሁኖ ብቅ ብሏል ።

ሁለቱ የእንግሊዝ ክለቦች የኢፕስዊቹን አጥቂ ሊያም ዴላፕን ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት እያረጉ ነው እስካሁን ስምምነት ላይ የደረሰ ክለብ የለም ።

SHARE || @DREAM_SPORT


አንሱ ፋቲ ባርሳን የሚለቅ ከሆነ ማርከስ ራሽፎርድ ባርሴሎናን የመቀላቀል ዕድል አለው

Diario As

" SHARE " | @DREAM_SPORT


https://vm.tiktok.com/ZNeKcGwRr/

በዓይነቱ ለየት ያለ ለእናንተ የተዘጋጀ 100% እግር ኳስ ላይ ያተኮረ ሀሳባችንን ምንሰጥበትና ሰላማዊ በሆነ መንገድ ምንከራከርበት የመወያያ መድረክ አዘጋጅተናል::
ስለ ቡድንዎ አቋምና አጨዋወት ዙሪያ ሀሳቦን መስጠት ይፈልጋሉ?
ከእናንተ ሚጠበቀው የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው በማድረግ ውይይቱ ላይ መሳተፍ ብቻ ነው::


🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን    ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE3  ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=7
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111


🏟ትላንት ደምቀው ያመሹት የቼልሲ ተከላካዮች ከወልቭስ ጋር በነበራቸው ጨዋታ:-

➩ማርክ ኩኮሬላ - ጎል
➩ትሮቭ ቻሉባህ - አሲስት
➩ቶሲን አዳራቢዮ - ጎል
➩ሬስ ጄምስ - አሲስት

Match of defenders

SHARE || @DREAM_SPORT


#ከርእስ_ውጪ

ዶናልድ ትራምፕ ትላንት የአሜሪካ ፕሬስዳንት በመሆን ፊርማቸውን በማኖር ቃለ መሀላቸውን ሰተዋል ወደ ነጩ ቤተመንግሥት ገብተዋል ።

ትላንት ከተናገሩት አስደናቂ ንግግር መካከል በአሜሪካ ከሴት እና ከወንድ ውጪ ሌላ ፆታ አይኖርም እናም አንድ ሰው በተፈጥሮ ከተሰጠው ፃታ ውጪ መቀየር አይቻልም ብለዋል ።

▶️አጠር ያለች ቪዲዮ በጎል ቻናላችን ይመልከቱ 👈


የሻምፕዮንስ ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል

🇪🇺 is 🔙

" SHARE " | @DREAM_SPORT

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.